Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሃይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶች በወላይታ ሶዶ ያስገነባው ባለ 4 ኮከብ ሆቴል ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶች በወላይታ ሶዶ ከተማ ያስገነባው ባለ አራት ኮከብ ሆቴል በዛሬው ዕለት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡
ሻለቃ አትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ÷ ሆቴሉ 107 ምቹና ዘመናዊ መኝታ ክፍሎችን ጨምሮ ከ15 እስከ 500 ሰዎችን…
የአፈር ማዳበሪያ እጥረት እንዳያጋጥም እየሰሩ መሆኑን የሲዳማና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት ያጋጠመው የአፈር ማዳበሪያ እጥረት ዳግም እንዳይከሰት በትኩረት እየሰሩ መሆኑን የሲዳማ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች አስታውቀዋል፡፡
የሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ መምሬ ሞኬ ÷በምርት ዘመኑ…
ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ በማዘጋጀት ወንጀል የተከሰሰው የፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኛ በእስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃን በማዘጋጀት ወንጀል የተከሰሰው የሻንቡ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኛ በ8 ዓመት ከ5 ወር ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ውሳኔ አሳለፈ።
የኦሮሚያ ክልል ፍትህ ቢሮ የሙስና…
84ኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 84ኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ዓመታዊ በዓል በእንጅባራ ከተማ እየተከበረ ነው።
በዓሉ"የሰላም አርበኝነት ለወንድማማችነት"በሚል መሪ ሀሳብ ነው በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ የሚገኘው፡፡
በአከባበር ሥነ- ሥርዓቱ የአማራ ክልል ም/ርዕሰ…
በቦሌ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች የተገነባው ህንጻ ለተጠቃሚዎች ተላለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አነስተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች የተገነባው ዘመናዊ ባለ አምስት ወለል ህንጻ ተመርቆ ለተጠቃሚዎች ተላልፏል።
ህንጻውን ጊፍት ሪል እስቴትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመተባበር ያስገነቡት ነው ተብሏል፡፡…
የምስራቅ አፍሪካ አርብቶ አደር ኤክስፖ የመዝጊያ ሥነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “አርብቶ አደርነት የምሥራቅ አፍሪካ ኅብረ-ቀለም” በሚል መሪ ሐሳብ ሲካሄድ የቆየው የምስራቅ አፍሪካ አርብቶ አደር ኤክስፖ ዛሬ ይጠናቀቃል።
በመዝጊያ ሥነ-ስርዓቱ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር…
የሶማሌ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዘመን 6ኛ ዙር መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡
ምክር ቤቱ በጉባኤው የምክር ቤቱን የ6ኛ ዘመን 1ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤን መርምሮ ያፀድቃል።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ…
የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርእይ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥር 2 እስከ 24 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲካሔድ ታስቦ የተከፈተው የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርእይ እና ኤግዚቢሽን ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም (ዶ/ር)…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከፈረንሳይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማርሾ ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ የደጎል አደባባይን መልሶ ማልማት እንዲሁም በመዲናዋ ፈጣን የትራንስፖርት አገልግሎትን በጋራ መስራት ላይ…
በክልሉ በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራዎች ከ147 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት እንደሚለማ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራዎች ከ147 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት እንደሚለማ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለፀ።
የ2016 የተፋሰስ ልማት ስራዎች በዛሬው ዕለት በክልሉ ጠምባሮ ልዩ ወረዳ መካሄድ ጀምሯል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ…