Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ ደመቀ መኮንን ከኩባ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝዳንት ሳልቫዶር ቫልዴስ ሜሳ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኩባ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝዳንት ሳልቫዶር ቫልዴስ ጋር የሁለቱን ሀገሮች ሁለገብ ትብብር እና ወዳጅነት በሚመለከት ተወያይተዋል።
በውይይታቸው ስለ ደቡብ-ደቡብ ትብብር፣ ጂኦ…
የጋምቤላና የሲዳማ ክልሎች በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚቀመጡ ቅርሶችን አበረከቱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላና የሲዳማ ክልሎች በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚቀመጡ ቅርሶችን ዛሬ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አበረከቱ።
ክልሎቹ ያበረከቷቸውን ቅርሶች የከንቲባ ጽ/ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ጥላሁን ወርቁ ተረክበዋል።
አቶ ጥላሁን…
የኦሮሚያ ባህል ስፖርቶች ውድድርና የባህል ፌስቲቫል በአምቦ ከተማ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 29ኛው የኦሮሚያ ባህል ስፖርቶች ውድድርና 16ኛው የባህል ፌስቲቫል በአምቦ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
የባህል ስፖርት ውድድሩና የባህል ፌስቲቫሉ ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን 20 ዞኖችና 13 ከተማ አስተዳደሮች ይሳተፉበታል።
በባህል ስፖርት ውድድሩ…
የዕዳና የኃብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን 45 ቢሊየን ብር እዳ መክፈሉን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዕዳና የኃብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከተረከበው 400 ቢሊየን ብር ዕዳ እስካሁን 45 ቢሊየን ብር መክፈሉን ገለጸ፡፡
የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሙሉዓለም ጌታሁን÷ በ2012 ዓ.ም 7 የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ከፍተኛ የዕዳ ጫና ለማቃለል…
ኤምባሲዎች የኢትዮጵያ ተደማጭነት እንዲጨምር ለማድረግ መስራት ይጠበቅባቸዋል – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤምባሲዎች አድማሱና አውዱ የሰፋ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ።
አቶ ደመቀ ዛሬ በተጠናቀቀው ዓመታትዊ የአምባሳደሮች ጉባኤ ላይ ተገኝተው የስራ መመሪያ…
በሰላምና ሀገረ መንግስት ግንባታ የወጣቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ የሚያስችል ንቅናቄ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ዓድዋን ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ" የሚል መሪ ሃሳብ በሰላምና ሀገረ መንግስት ግንባታ የወጣቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ የሚያስችል ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ተጀምሯል፡፡
የሰላም ሚኒስቴርና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በጋራ…
ለስጋ ደዌ ታማሚዎች አስፈላጊው ድጋፍ እንዲደረግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስጋ ደዌ ታማሚዎች አስፈላጊው ድጋፍ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የስጋ ደዌ ተጠቂዎች ማህበር ጠየቀ።
ዓለም አቀፍ የስጋ ደዌ ታማሚዎች ቀንን ምክንያት በማድረግ በሐረር ከተማ የእግር ጉዞ ተደርጓል።
በዓለም አቀፍ ለ70ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ…
የህብረተሰቡን ጥያቄ ለመመለስ አመራሩ በቁርጠኝነት ሊንቀሳቀስ ይገባል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለማሸነፍና የህብረተሰቡን ጥያቄ ለመመለስ አመራሩ በቁርጠኝነት ሊንቀሳቀስ እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ።
የክልሉ የመንግስትና የፓርቲ የስድስት ወራት አፈፃፀም ግምገማ በአዳማ መካሄድ ጀምሯል፡፡…
በኦሮሚያ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ 25 ቢሊየን ብር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከቱሪዝም ዘርፍ ከ25 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡
በቢሮው የእቅድና ክትትል ዳይሬክተር ኦላና ተሾመ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በክልሉ የሚገኙ…
የግብርናና የጤና ዘርፎችን የሚያግዙ ድሮኖችን የሰሩ ወጣቶች
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በስፔስ ሳይንስ ኢንስቲትዩት የምርምር ስራዎች ክፍል የሚሰሩት ወጣት ዳዊት ከፍያለው እና ጓደኞቹ የግብርና እና የጤና ዘርፎችን የሚያግዙ አምስት ድሮኖችን ሰርተዋል፡፡
ወጣቶቹ የሰሯቸው ድሮኖች የመንገድ መሰረተ…