Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው መስክ ስኬታማ እንቅስቃሴ እያደረገች መሆኑን ፓርቲው ገምግሟል – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው መስክ ስኬታማ እንቅስቃሴዎችን እያደረገች እንደምትገኝ የብልጽግና ፓርቲ መገምገሙን የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ አሕመድ ሺዴ ገለጹ።   አቶ አሕመድ በተለይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷…

የብልጽግና ፓርቲ ባለፉት ቀናት የኢትዮጵያን ሰላምና ደህንነት በሚያስጠብቁ ጉዳዮች ላይ በስፋት መክሯል- አቶ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የማዕከላዊ እና የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴዎች ባለፉት ቀናት ባካሄዱት ስብሰባ የኢትዮጵያን ሰላምና ደህንነት በሚያስጠብቁ ጉዳዮች ላይ በስፋት መምከራቸውን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። አቶ ተመስገን…

ኢትዮጵያ የባሕር በር የማግኘት ፍላጎቷን እውን ለማድረግ የጀመረችው ሒደት ተጠናክሮ ይቀጥላል – የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር የማግኘት ፍላጎቷን እውን ለማድረግ የጀመረችው በድርድርና በሰጥቶ መቀበል መርሕ ላይ የተመሠረተ ሰላማዊ ሂደት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ጉዳይ በሚል…

ስደተኞች የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ የሚሆኑበት ስርዓት ለመፍጠር በጋራ መስራት ይገባል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ኮርፖሬሽን እና የሶማሌ ክልል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ከዓለም አቀፍ የስራ ድርጅት ጋር በትብብር ለመስራት ተፈራርመዋል፡፡   በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት÷…

4ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገ በቀጥታ ስርጭት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) 4ኛው ፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር 3ኛ ሳምንት ነገ በቀጥታ ስርጭት ይካሄዳል። የምዕራፍ 13፣ የምዕራፍ 14 እና የምዕራፍ 15 አሸናፊዎች አንድ ላይ በተገናኙበት በዚህ የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገ የምድብ አንድ 7…

ወ/ሮ ሠመሪታ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ረዳት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሠመሪታ ሰዋሰው ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ረዳት ዋና ዳይሬክተር ቫለሪ ጓርኒየሪ ጋር በአዲስ አበባ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ በሚያከናውናቸው የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ተግባራት ዙሪያ ላይ…

ተፈናቃይ ነን በማለት በሀሰተኛ ሰነድ ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ ግለሰቦች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) ከሶማሌ ክልል ተፈናቃይ ነን በማለት በሀሰተኛ ሰነድ በመንግስት ላይ ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ 20 ግለሰቦች እንዲከላከሉ የኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ብይን ሰጠ። የክልሉ ፍትህ ቢሮ የሙስና…

አየር መንገዱ ወደ ጃፓን የሚያደርገው ሳምንታዊ በረራ ወደ 7 ከፍ እንዲል ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጃፓን ቀደም ሲል ሲሰሩበት የነበረውን የአየር ትራንስፖርት ስምምነት አሻሽለዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን እና በጃፓን ዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ክፍል የሲቪል አቪዬሽን ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች በበይነ መረብ ተወያይተዋል፡፡…

ብልጽግና ፓርቲ ሀገርን ከችግር ለማላቀቅ ፈጠራና ፍጥነት ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን በመገንዘብ እየሰራበት ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) ፍጥነትና ፈጠራን መሰረት በማድረግ ጊዜውን የሚመጥን መፍትሄ መስጠት የሚችሉ አመራሮችና ተቋማትን ለማፍራት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የሥና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለፁ። ብልጽግና ፓርቲ…

ባለፉት 6 ወራት የውስጥና የውጭ ጫናዎችን ተቋቁመን ጠንካራ የኢኮኖሚ እድገት አስመዝግበናል – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለፉት ስድስት ወራት የውስጥና የውጭ ጫናዎችን በመቋቋም በዋና ዋና የዕድገት ምንጮች የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገቡን የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ ገለፁ። የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ በዐበይት ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ…