Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሶማሌ ክልል በ6 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ሲቲ ዞን ከ 3 ሺህ 316 ሄክታር መሬት የሚያለማውና በ6 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡
የመስኖና የቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በካምፓላ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው በዑጋንዳ ካምፓላ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና የልዑካን ቡድናቸው በዑጋንዳ ካምፓላ በተካሄደው የገለልተኛ ሀገራት…
በጃንሜዳ የከተራ በዓል በድምቀት ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ጃንሜዳ የከተራ በዓል የሐይማኖት መሪዎች፣ ምዕመናን እና ሌሎች እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡
ከተለያዩ ደብሮች የተነሱ ታቦታትም ወደ ተዘጋጀላቸው ማረፊያ ጃንሜዳ ደርሰዋል።
በከተራው አከባበር ላይ የኢትዮጵያ…
7 አባላት ያሉት የ“ሿሿ” ወንጀል ቡድን በቁጥጥር ሥር ዋለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች በተሽከርካሪ በመንቀሳቀስ በተለምዶ “ሿሿ" የተባለውን የስርቆት ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ሰባት አባላት ያሉት የወንጀል ቡድን በቁጥጥር ሥር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
በቡድኑ አባላት ላይም ምርመራ እየተጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ…
የከተራ በዓል በባቱ ከተማ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራ በዓል በባቱ ከተማ ደምበል ደሴቶች ተከብሯል፡፡
በደሴቶቹ የሚገኘው የገሊላ ካህናት ሰማይ ተክለ ሃይማኖት ታቦትና በደብረ ሲና ደሴት የምትገኘው የቅድስት ማርያም ገዳም ታቦታት ከጫሳ ቅዱስ ሚካኤል ገዳም ጋር ሆነው በጥምቀተ ባሕሩ ያድራሉ፡፡…
የመብረቅ አደጋ ባስከተለው እሳት 9 የቀንድና የጋማ ከብቶች ሞቱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ሁልባረግ ወረዳ በመብረቅ አደጋ ምክንያት በተነሳ እሳት ዘጠኝ የቀንድና የጋማ ከብቶች ተቃጥለው መሞታቸውን የዞኑ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
በመብረቅ አደጋ ምክንያት በተነሳ እሳት በእስሳቱ ላይ ከደረሰው ጉዳት ባለፈ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኬኒያው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኬኒያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ተወያዩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ከገለልተኛ ሀገራት ንቅናቄ ጉባኤ ጎን ከፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተገናኝተው…
የቀድሞ የአ/አ ከተማ ከንቲባ የፕሮቶኮል ዳይሬክተር እነ ኤልቤቴል ሀብቴ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል 10 ቀናት የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የቀድሞ የአ/አ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የፕሮቶኮል ዳይሬክተር እነ ኤልቤቴል ሀብቴ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል 10 ቀናት የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ፈቀደ።
ተጠርጣሪዎቹ የቀድሞ የአ/አ ከተማ…
የባህር በር ማግኛ እድሎችን አሟጦ መጠቀም እንደሚያስፈልግ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር በር ማግኛ እድሎችን አሟጦ መጠቀም እንደሚያስፈልግ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን አመለከቱ።
"ያልተቋረጠው የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ታሪካዊ፣ ጂኦ ፖለቲካዊ እና ከባቢያዊ አተያይ" በሚል ርዕስ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከማህበረሰብ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሲሪላንካ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከገለልተኛ ሀገራት ንቅናቄ ጉባኤ ጎን ለጎን ከሲሪላንካ ፕሬዚዳንት ራኒል ዊከርሜሲንጌ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ሀገራቱ የሁለትዮሽ የንግድ…