Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለ ግለሰብን በማገት መኪና ለመንጠቅ ሊብሬውን በመቀየር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለ ግለሰብን በማገት መኪና ለመንጠቅ ሊብሬውን በመቀየር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። የክስ መመስረቻ የ15 ቀን ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ…

የመጀመሪያው የኢትዮ-ቺሊ የፖለቲካ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና የቺሊ የፖለቲካ ምክክር ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሄደ። ምክክሩን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ እና አሜሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ምክትል ዋና ዳይሬክተር እስክንድር ይርጋ እና በቺሊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው…

ባለፉት 3 ወራት ስኬታማ ሥራ መከናወኑን የጋራ ግብረ- ኃይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት ከተለያዩ አካላት ጋር በቅንጅት በመሥራቱ ስኬታማ ተግባራትን ማከናወኑን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡ ግብረ-ኃይሉ ባለፉት ሦስት ወራት ያከናወናቸው ተግባራት፣ የተገኙ ስኬቶች እና ውስንነቶችን ዛሬ…

ኮሚሽኑ በአፋር ክልል ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳ በማሰባሰብ ሂደት የሚሳተፉ ተወካዮችን ሊለይ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአፋር ክልል በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ የሚሳተፉ ተወካዮችን መለየት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አይሮሪት መሐመድ (ዶ/ር) ዛሬ በሠመራ ከተማ…

በፍልሰት ጉዳዮች በቅንጅት መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በቀጣናው ስላለው የፍልሰት ጉዳዮች ላይ በቅንጅት መሥራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት መደረጉን ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከዓለም ዓቀፉ የፍልሰት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ኢ.…

አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያሳድግ ጠየቁ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያሳድግ ጠየቁ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ኢ. ፖፕ…

ምክር ቤቱ ብሔራዊ የወጣቶች የዜግነት አገልግሎት ሕግ ሆኖ እንዲወጣ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት ብሔራዊ የወጣቶች የዜግነት አገልግሎት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕግ ሆኖ እንዲወጣ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ አጸደቀ፡፡ ምክር ቤቱ 6ኛ የፓርላማ ዘመን 3ኛ ዓመት የመጀመሪያ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡…

ፓስፖርት የደረሰላቸው ተገልጋዮች ያለእንግልት እየተስተናገድን ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልክ በሚላክ መልዕክት ፓስፖርት የደረሰላቸው ተገልጋዮች ያለእንግልት እየተስተናገዱ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ቀደም ሲል ከነበረው አንጻር የተሻለ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የዳያስፖራውን ዐቅም ለመጠቀም በትኩረት ይሠራል – አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ለዳያስፖራ ተሳትፎ ምቹ ሁኔታዎችን በማስፋት የዳያስፖራውን ማኅበረሰብ ዐቅም ለመጠቀም በትኩረት እንደሚሠራ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ገለጸ፡፡ በተያዘው በጀት ዓመት የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ልማትና ተሳትፎ ሥራዎችን አጠናክሮ መቀጠል…

በአቶ አብነት ገ/መስቀል የ1 ሺህ 971 ካሬ ሜትር የይዞታ ሽያጭ ጋር ተያይዞ በተጠረጠሩበት ወንጀል ለፖሊስ የ10 ቀን ጊዜ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባለኃብቱ አቶ አብነት ገ/መስቀል የ1 ሺህ 971 ካሬ ሜትር የይዞታ ሽያጭ ጋር ተያይዞ በተጠረጠሩበት ወንጀል ለማጣሪያ ምርመራ ለፖሊስ የ10 ቀን ጊዜ ተሰጠ። ተጠርጣሪው አቶ አብነት በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 2 የሚገኘውን ከሼክ አላሙዲን…