Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአፍሪካ በሴት ልጅ ግርዛት በዓመት 44 ሺህ ልጃ-ገረዶች ሕይወታቸውን ያጣሉ – ጥናት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በሴት ልጅ ግርዛት ምክንያት በዓመት 44 ሺህ ያኅል ልጃ-ገረዶች ሕይወታቸውን እንደሚያጡ ጥናት አመላከተ፡፡ ይፋ የሆነው የጥናት ውጤት ትኩረት ያደረገው ኢትዮጵያ ፣ ቤኒን ፣ ቡርኪና ፋሶ ፣ ካሜሩን ፣ ቻድ ፣ ኮት ዲቯር ፣ ግብፅ ፣…

የ14 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ የ2023 የታዳጊ ተመራማሪዎችን ሽልማት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የሚኖረው የ14 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ሂመን በቀለ የ2023 የታዳጊ ተመራማሪዎችን ሽልማት አሸንፏል፡፡ ሂመን ሽልማቱን ያገኘው ÷ የቆዳ ካንሰርን የሚከላከል ሳሙና ፕሮጀክት በማቅረብና በሱ ደረጃ ካሉ ታዳጊ ተመራማሪዎች ጋር ተወዳድሮ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ከዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ኢ ፖፕ ጋር ተወያዩ፡፡ ኤሚ ኢ. ፖፕ የመጀመርያ የሥራ ጉብኝታቸውን በኢትዮጵያ አድርገዋል፡፡ ከጉብኝታቸው ከፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ጋር ባደረጉት…

አቶ ብናልፍ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ኢ. ፖፕ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት በኢትዮጵያ ያለውን የሰላም ግንባታ ሂደት ስለሚደግፍበት ሁኔታ መክረዋል፡፡…

በክልሉ አጠቃላይ የኢንዱስትሪውን ዘርፍ ድርሻ ወደ 30 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ ነው – አቶ ሽመልስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሚቀጥሉት 15 ዓመታት ውስጥ የአጠቃላይ ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ድርሻ ከ19 ነጥብ 6 በመቶ ወደ 30 በመቶ ለማሳደግ ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ፡፡ ርእስ መስተዳድሩ…

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የስልጠና መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የሚሳተፉበት 2ኛ ዙር የስልጠና መድረክ በዛሬው ዕለት በ10 የስልጠና ማዕከላት ተጀምሯል፡፡ ብልፅግና ፓርቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ያሉ አመራሮቹን በክህሎት፣ በልምድ እና በእውቀት ለማብቃት ሰፊ…

ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ በሚገኘው የግሪን አፍሪካ ኢነርጂ ጉባኤ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ኬፕ ታውን እየተካሄደ በሚገኘዉ የአፍሪካ አረንጓዴ የሃይል ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ኢትዮጵያን በመወከል በፈረንጆቹ ከጥቅምት 9 እስከ 13 ቀን…

የልጃችን ከፍተኛ ውጤት የትጋቷ ፍሬ ነው – የተማሪ ሃናን ወላጆች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ልጃቸው ትምህርቷን በሚገባ ተከታትላ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገቧ ኩራትና ደስታ እንደተሰማቸው የ12ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ያመጣችው ተማሪ ሃናን ናጂ አህመድ ወላጆች ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘው የክሩዝ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዋ ሃናን…

የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት አሳዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎታቸውን ገለጹ፡፡ የኢትዮ- ሰካሪያ / ቱርክ የኢንቨስትመንት ማስተዋወቂያ ፎረም ጳጉሜ 3 ቀን 2015 ዓ.ም በሰካሪያ መካሄዱ ይታወሳል። በፎረሙ…

ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለ ግለሰብን በማገት መኪና ለመንጠቅ ሊብሬውን በመቀየር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለ ግለሰብን በማገት መኪና ለመንጠቅ ሊብሬውን በመቀየር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። የክስ መመስረቻ የ15 ቀን ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ…