Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በጋምቤላ ክልል በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በጋምቤላ ክልል ሰሞኑን ተከስቶ በነበረው የጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች የአይነት ድጋፍ አድርጓል።
በማህበሩ የጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ቼንኮት ዴቪድ፥ ድጋፉ በጋምቤላ ከተማ እና በ5 ወረዳዎች…
ቦንጋ እና የሩሲያው ሚቹሪንስክ የግብርና ዩኒቨርሲቲ የትብብር ሥምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያው ሚቹሪንስክ የግብርና ዩኒቨርሲቲ የትብብር ሥምምነት ተፈራረሙ፡፡
የሥምምነት ፊርማውን የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር) እና የሚቹሪንስክ ግብርና ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሰርጌይ ዢድኮቭ…
የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚሰጠው ድጋፍ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚሰጠው ድጋፍ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ተካሄደ፡፡
የአፍሪካ ልማት ባንክ የቦርድ አማካሪዎች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ያለውን ልምድ ለመቅሰምና ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ለማድረግ…
ብፁዕ አቡነ ሰላማ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብፁዕ አቡነ ሰላማ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።
ብፁዕ አቡነ ሰላማ ባደረባቸው ህመም በሆስፒታል በሕክምና ላይ እንዳሉ ዛሬ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ መረጃ…
ኢትዮጵያ በሲቪል አቪየሽኑ ዘርፍ ለቀጣናው ድጋፍ ማድረግ የሚያስችላትን ሥምምነት ፈጸመች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሲቪል አቪየሽኑ ዘርፍ ለቀጣናው ድጋፍ ለማድረግ አዲስ የማስተግበሪያ ሥምምነት ከዓለም አቀፉ የሲቪል አቪየሽን ድርጅት ጋር ፈጸመች፡፡
ኢትዮጵያ ሥምምነት ላይ የደረሰችው ድርጅቱ ባስቀመጣቸው መርሆዎች እና ደረጃ መሠረት የአተገባበር ድጋፍ…
የመስሕብ ስፍራዎችን በአግባቡ ጠብቆ በማስተዋወቅ ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል- አቶ ጌታቸው ረዳ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ የቱሪዝም የመስህብ ስፍራዎችና ቅርሶች በአግባቡ ጠብቆ በማስተዋወቅ ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን እየተደረገ ባለው ጥረት ሁሉም ድርሻ ሊወጣ ይገባል ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ገለፁ።…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ጽ/ቤታቸው ለሚከታተላቸው ፕሮጀክቶች ሰራተኞች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጽሕፈት ቤታቸው በሚያሰራቸው እና በሚከታተላቸው የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ለሚሰሩ ሰራተኞች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የመስቀል እና መውሊድ በዓላትን ምክንያት…
የቻይናዋ ውንሻን ከተማ ከሐረር ከተማ ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ እና በቻይናዋ ውንሻን ከተማ መካከል የእህትማማችነት ግንኙነት መመስረት የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል።
በውይይቱ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ÷ ኢትዮጵያ እና ቻይና ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ጠንካራ የትብብር ግንኙነት…
አየር መንገዱ ወደ ቡጁምቡራ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 11 አሳደገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የብሩንዲ ትልቋ እና የኢኮኖሚ ማዕከል ወደሆነችው ቡጁምቡራ ከተማ የሚያደርገውን ሳምንታዊ መደበኛ በረራ ወደ 11 ማሳደጉን አስታውቋል፡፡
አየር መንገዱ ከዚህ ቀደም በሚያደርገው ሳምንታዊ መደበኛ በረራ ላይ…
የቦሮ ሽናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ጋሪ-ዎሮ” በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የቦሮ ሽናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ "ጋሪ-ዎሮ" በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡
የ"ጋሪ-ዎሮ" በዓል በአሶሳ ከተማ በብሔረሰቡ አባቶች ምርቃት፣ በሲምፖዚየም፣ በባህላዊ ጭፈራና በተለያዩ ባህላዊ…