Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ያላት ልምድ ለማላዊ ዓይነተኛ ግብዓት ነው – የማላዊ ኤምባሲ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት በአጭር ጊዜ ያካበተችው ልምድ ለማላዊ ኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ዓይነተኛ ግብዓት መሆኑን በኢትዮጵያ የማላዊ ኤምባሲ ገለጸ፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የትራንስፎርሜሽንና ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት…
ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ሰዎች የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሌራ በሽታን ለመከላከል በተካሄደ የክትባት ዘመቻ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ሰዎች መከተባቸውን የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
የተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ለመከላከል ከመስከረም 5 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የባህር ዳር…
የታክስ ሕግ ተገዢነት የንቅናቄ መድረክ በሐዋሳ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን የታክስ ሕግ ተገዢነት የንቅናቄ መድረክ በሐዋሳ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡
የንቅናቄ መድረኩ እየተካሄደ የሚገኘው “ግብር ለሀገር ክብር” በሚል መሪ ሐሳብ ነው፡፡
በመድረኩ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ…
ለሠራዊቱና ለሲቪል ሰራተኞች የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለመገንባት የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሠራዊቱ እና ለቋሚ ሲቪል ሰራተኞች የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ።
የመሠረት ድንጋዩን ያስቀመጡት÷ የመከላከያ ሚኒስትር አብረሃም በላይ (ዶ/ር) እና የጦር…
የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አባላት ተልዕኳቸውን በታማኝነት መፈጸም ይጠበቅባቸዋል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አባላት በተሰማሩበት መስክ የሚሰጣቸውን ተልዕኮ በቅንነትና ታማኝነት መፈጸም እንደሚጠበቅባቸው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡
የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከላት አመራሮች እና አሰልጣኞችን አቅም…
ሦስት ተቋማት በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመረጃ መረብ ደኀንነት አስተዳደር፣ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እና የአማራ ክልል ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የሦስትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ።
ሥምምነቱ የመሬት ሕገ ወጥ ወረራ እና መሠል ችግሮችን ለመፍታት…
የኢትዮ ቻይና የትብብር ኮሚቴ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የስራ ሃላፊዎች ጋር ውይይት አካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ቻይና መካከል ደረጃውን የጠበቀ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አሰራር ለመዘርጋት ዕቅድ እንዳለው የኢትዮ ቻይና የትብብር ኮሚቴ ገለጸ፡፡
በኢትዮ ቻይና የትብብር ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ቤቲ ዙ (ዶ/ር) የተመራ የልዑክ ቡድን ከምክትል ኮሚሽነር…
ዘንድሮ 25 ሚሊየን ዜጎች ብሔራዊ መታወቂያ እንዲያገኙ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የበጀት ዓመት 25 ሚሊየን ዜጎች የብሔራዊ መታወቂያ እንዲያገኙ እየሰራ መሆኑን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡
ከሦስት ሚሊየን በላይ ዜጎች መታወቂያውን ለማግኘት የሚያስችላቸውን ምዝገባ ማከናወናቸው የተገለጸ…
የአማራ ክልልን ሰላም ወደ ነበረበት ለመመለስ በቅንጅት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን ሰላም ወደ ነበረበት ለመመለስ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ከፀጥታ አካላት ጋር በቅንጅት ሊሰራ እንደሚባ ተገለፀ።
በባህር ዳር ከተማ ከሚገኙ የክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በክልሉ ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ ውይይት ተካሂዷል።…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በልማት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ለመገምገም ጅማ ገቡ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በልማት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ለመገምገም ጅማ ገብተዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና የፌዴራልና የክልል አመራሮች አብረው መግባታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር…