Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የደመራ ሥነ – ሥርዓት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደመራ ሥነ - ሥርዓት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በሃይማኖታዊ ሥርዓተቶች ተከናውኗል፡፡ በዚሁ መሠረት÷ በሐዋሳ፣ ጅማ፣ ሐረር፣ ደብረ ብርሃን እና ነቀምቴ ከተሞች የደመራ ሥነ - ሥርዓት ተከናውኗል፡፡ በተጨማሪም በባሕር ዳር፣ አዳማ፣ አሶሳ…

የቦንጋና ኡሊያኖቭስክ የፔዳጎጂ ዩኒቨርሲቲዎች በትብብር ለመሥራት መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያው ኡሊያኖቭስክ የፔዳጎጂ ዩኒቨርሲቲ በትብብር መሥራት በሚችሉበት ማዕቀፍ ላይ መከሩ፡፡ የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር) በሞስኮ የሚገኘውን የሩሲያ ትምህርት ሚኒስቴር ዓለም አቀፍ የትብብር…

የመስቀልን በዓል ስናከብር የእምነቱን አስተምህሮ በማሰብ ሊሆን ይገባል – ርዕሳነ መስተዳድሮች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደመራና መስቀል በዓል ሲከበር የክርስትና ሃይማኖትን አስተምኅሮ በማሰብና እርስ በርስ በመደጋገፍ ሊሆን እንደሚገባ የክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮች ገለጹ፡፡ የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮች ለ2016 ዓ.ም የመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ…

የመስቀል ደመራ በዓል በመስቀል አደባባይ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ተከበረ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብጹዓን አባቶች፣ የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን፣ የእምነቱ ተከታዮች እንዲሁም ዲፕሎማቶች እና ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ጎብኚዎች…

ርዕሳነ-መስተዳድሮች ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ- መስተዳድሮች ለደመራ እና ነገ ለሚከበረው የመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ባስተላለፉት መልዕክት÷ መስቀል የሰላም፣ የአብሮነት፣…

የመስቀል በዓል የአብሮነትና የተስፋ ተምሳሌት ነው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል የአብሮነት፣ የትጋት፣ የጽናት፣ የትእግሥትና የተስፋ ተምሳሌት ነው ሲሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ አፈ ጉባዔ አገኘሁ ለ2016 ዓ.ም ለደመራና መስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…

ከሚያራርቁን ድርጊቶች በመራቅ ለአሰባሳቢ ሁኔታዎች መትጋት ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እርስ በእርሳችን ከሚጋጩና ከሚያጠራጥሩ ድርጊቶች ርቀን በፍቅርና በአንድነት በመኖር እንደ ደመራ አሰባሳቢ ጥበብን ልንገበይ ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች ለ2016 ዓ.ም የደመራ እና…

የመስቀል ደመራ በዓል በዛሬው ዕለት ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በዛሬው ዕለት ይከበራል። በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ የሃይማኖት አባቶች፣ ምዕመናን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው የሚከበረው።…

1 ሺህ 498ኛው የመውሊድ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 498ኛው የመውሊድ በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው። በዓሉ በተለይም በታላቁ አንዋር መስጂድ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ የሃይማኖት አባቶች፣ የእምነቱ ተከታዮች፣ አምባሳደሮች፣ የመንግስት…

በቱሪዝም ሴክተሩ ትልልቅ ውጤት ያመጡ ሥራዎች ተሰርተዋል- አቶ ሽመልስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን እንደ ክልልና እንደ አገር ትልልቅ ውጤት ያመጡ ሥራዎችን መፈጸም መቻሉን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ የ"ቱሪዝም ሳምንት" አውድ ርዕይን የጎበኙ ሲሆን ይህን…