Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በድሬዳዋ ከመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ በተገኘ 100 ሚሊየን ብር ቤተ መጻሕፍት ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ ከመደመር ትውልድ መፅሐፍ ሽያጭ በተገኘ 100 ሚሊየን ብር ዘመናዊ ቤተ መጻሕፍት ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጧል፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር በወቅቱ እንዳሉት÷ የምንፈልጋትንና የበለፀገችውን ኢትዮጵያን…

የእንሰት ድህረ-ምርት ሒደትን ማዘመን የሚያስችሉ ቴከኖሎጂዎችን የማበልጸግ ስራ መጀመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንሰት ተክል ድህረ ምርት ሒደትን የሚያቀላጥፍፉና በአመራረት ሒደት የሚኖረውን የሥራ ጫና የሚቀርፉ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ሥራ እያስገባ መሆኑን የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ገለጸ። የእንሰት ተክል ድህረ-ምርት ሒደትን ማዘመን የሚያስችል…

የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያ በማስፋፋት በተጠረጠሩት ግለሰቦች ላይ 14 ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያን በማስፋፋት ወንጀል በተጠረጠሩ 12 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ ምርመራ ማድረግ እንዲችል ለፖሊስ 14 ቀናት ፈቀደ። የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ÷…

በ2016 ዲጂታል የተማሪዎች መለያ ስርዓት ተግባራዊ እንደሚደረግ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ከብሔራዊ መታወቂያ መርሐ ግብር ጋር በመተባባር በ2016 ዓ.ም ዲጂታል የተማሪዎች መለያ ስርዓት (የተማሪ መታወቂያ) ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ ሚኒስቴሩ…

በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ማዕድ የማጋራት መርሐ  ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደሴ፣ ጎንደር፣ ባሕር ዳርና ወልዲያ ከተሞች የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ የማጋራት መርሐ ግብር ተከናውኗል፡፡ በባህር ዳር እና በወልዲያ ከተሞች አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ማዕድ የማጋራት መርሐ-ግብር…

የጋምቤላ ክልል አመራሮች ለተፈናቀሉ ወገኖች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጋምቤላ ክልል አመራሮች ለተፈናቀሉ ወገኖች እና አቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ የማዕድ ማጋራቱ በጋምቤላ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ቴንኩዌይ ጆክ እና በክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ባንቻየሁ ድንገታ የተመራ የክልሉ አመራሮች ቡድን የዘመን…

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ የማገቻ ካምፕ እንደሌለው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ የማገቻ ካምፕ እንደሌለው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ እስካሁን ያዘጋጃቸው የማቆያ ቦታዎች አምስት ብቻ መሆናቸውን ገልጿል። እነርሱም…

በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች አዲስ ዓመትን አከበሩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 1 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች አዲስ ዓመትን በየሀገራቱ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና በቆንስላ ጽህፈት ቤቶች አከበሩ። የ2016 አዲስ ዓመት (ዘመን መለወጫ) በዓል ከተከበሩባቸው ካሉ ሀገራት መካከል…

ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ ለሚገኙ የፖሊስ አመራርና አባላት የበዓል ስጦታ ተበረከተ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 1 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምና ደኅንነት ለማስፈን በጀግንነት ሲፋለሙ ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ ለሚገኙ የፖሊስ አመራርና አባላት የበዓል ስጦታ ተበረከተላቸው፡፡ ስጦታው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ እና የክልል ፖሊስ አባላት ለሰንደቅ ዓላማና ለሀገር ሉዓላዊነት…

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 1 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ለ2016 አዲስ ዓመት ለመላ ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ። የኢትዮጵያውያንን አዲስ ዓመት በማስመልከት የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ…