Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የዋጋ ንረትን ለማርገብ የሚያስችል የገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋጋ ንረትን ለማርገብ የሚያስችል የገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያ ለማድረግ መወሰኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፡፡ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ የገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያዎችን በተመለከተ የባንኩ ገዥ ማሞ ምህረቱ በሰጡት መግለጫ ከቅርብ ጊዜያት…

የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቪንሰት ብሩታ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ አቀባበል አደርገውላቸዋል ።…

9ኛው የውሃ ዲፕሎማሲና ኮሙኒኬሽን ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘጠነኛው የውሃ ዲፕሎማሲና ኮሙኒኬሽን ፎረም "ጠንካራ ዲፕሎማሲና ተግባቦት ለዘላቂ የውሃ ሀብት ልማት" በሚል መሪ ቃል በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር/ኢ/ር) በዚሁ ጊዜ እንዳሉት ÷ኢትዮጵያ የህዳሴውን ግድብ ብቻ…

ከ247 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ኮኬይን ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 29 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ኮኬይን ተያዘ፡፡ የተያዘው ኮኬይን የተባለ አደንዛዥ እጽ 247 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ አለው መባሉን የጉምሩክ ኮሚሽን መረጃ…

አይካ አዲስ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀድሞ አይካ አዲስ ተብሎ ይጠራ የነበረውና በአዲስ መልክ ተደራጅቶ ቡሉኮ ኢንቲግሬትድ ጨርቃጨርቅ የሚል ስያሜ ያገኘውን ፋብሪካፋ ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች በፋብሪካው ጉብኝት…

በትግራይ ክልል አስፈላጊ የትምህርት ግብዓቶችን ለማሟላት ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለ2016 የትምህርት ዘመን አስፈላጊ የትምህርት ግብዓቶችን ለማሟላት ድጋፍ እንዲደረግ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡ የቢሮ ሃላፊው ኪሮስ ግዑሽ (ዶ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥ በክልሉ…

በውስብስብ አሰራር ምክንያት የተገዛው ስኳር ወደ ሀገር ውስጥ አልገባም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በዋናነት ስኳሩ ከተገዛበት ሀገር ውስብስብ አሰራርና ቢሮክራሲ ጋር በተያያዘ ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት ምርቱን ወደ ኢትዮጵያ ማምጣት አለመቻሉን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ ስኳሩ የተገዛው ከብራዚል ሲሆን ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት ምርቱን…

ኢትዮጵያና ብሪታንያ ወዳጅነታቸውን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ብሪታንያ የፓርላማ የወዳጅነት ቡድን አባላት የሁለቱ ሀገራት ታሪካዊ ግንኙነት የበለጠ ተጠናክሮ በሚቀጥልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ነጎ…

በደቡብ ክልል በ43 ወረዳዎች ኮሌራ ተከስቷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በሚገኙ 43 ወረዳዎች ኮሌራ መከሰቱን የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ጋር ቆይታ ያደረጉት የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን እንደተናገሩት፤ በበሽታው የ60 ሰዎች…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተማሪዎች እውቀትን መገብየት አላማቸው አድርገው እንዲጓዙ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ወደ ተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የሚሄዱ ተማሪዎች በጉዟቸው ከዲግሪ ባሻገር እውቀትን መገብየት አላማቸው አድርገው እንዲጓዙ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳሰቡ፡፡ ሚኒስትሩ÷ በቅርቡ ወደ ተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ለሚሄዱ የነጻ…