Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከ27 ነጥብ 1 ቢሊየን በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ27 ቢሊየን 187 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡
ፈቃድ የተሰጠው እርሻ፣ ማኑፋክቸሪንግ፣ አገልግሎት፣ ሆቴልና ቱሪዝምን ጨምሮ በሌሎች ዘርፎች መሆኑ…
አማራ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ወደ አማራ ክልል ከመጡ ጎብኚዎች ከ4 ቢሊየን 796 ሚሊየን 625 ሺህ ብር በላይ መገኘቱን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አበበ እምቢአለ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
ኢትዮጵያ ከቆዳና ሌጦ ማግኘት ያለባትን ያህል ጥቅም እያገኘች አይደለም ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጥሬ ቆዳና ሌጦ ማግኘት የሚገባትን ያህል ጥቅም እያገኘች እንዳልሆነ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
በየካቲት ወር 2015 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ የጥሬ ቆዳና ሌጦ ወጪ ንግድ ሥርዓት ተዘርግቶ ወደ ሥራ መገባቱን በሚኒስቴሩ…
የጠ/ሚኒስትሩ የሮም ቆይታ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራ ያከናወነችበት ነው – ቢልለኔ ሥዩም
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሮም ቆይታ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ልምድና ተሞክሮዋን ያጋራችበትና ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራ ያከናወነችበት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ ቢልለኔ ስዩም ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሸገር ዳቦ ምርትን መልሶ ለመጀመር ሒደት ላይ መሆኑን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸገር ዳቦ ምርትን መልሶ ለመጀመር ሒደት ላይ መሆኑን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አስታውቋል፡፡
በቀን 1 ሚሊየን ዳቦ የሚያመርተው ድርጅቱ ምርቱ በመዲናዋ መሰራጨቱ ከቆመ ሁለት ወራት ተቆጥረዋል።
የሸገር ዳቦ ምርት የቆመበት ምክንያት…
በኢትዮጵያ የንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማቀላጠፍ የግሉ ዘርፍ የነቃ ተሳትፎ ወሳኝ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማቀላጠፍ የግሉ ዘርፍ የነቃ ተሳትፎ ማድረግ እንደሚገባው የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴርና ከፓን አፍሪካ…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችንና አዋጆችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ሲያካሂድ የቆየዉን 16ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤን ጨምሮ የተለያዩ ሹመቶችንና አዋጆችን በማጽደቅ ተጠናቋል ።
ምክር ቤቱ ሲያካሂድ በቆየው መደበኛ ጉባኤ በቀረቡ አጀንዳዎችን ላይ በመምከር…
ለ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በፈተና አሰጣጥ ሂደት ላይ ገለጻ ተደረገላቸው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች በፈተና አሰጣጥ ሂደት ላይ ገለጻ ተደርጎላቸዋል።
ፈተናውን የሚወስዱ የማኅበራዊ ሣይንስ ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መግባታቸው ይታወቃል።
ተማሪዎቹ ከነገ ጀምሮ…
ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የአልባሳት ግዢ ጋር ተያይዞ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር ሰለሞን ፍስሃን ጨምሮ በስምንት ሰራተኞች ላይ ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የአልባሳት ግዢ ጋር ተያይዞ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው።
ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…
በደብረ ብርሃን ፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተው ነበር በተባሉ 21 ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በደብረ ብርሃን ፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተው ነበር ተብለው በሽብር ወንጀል ከተጠረጠሩ ከ25 ግለሰቦች መካከል 21 ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ የ14 ቀን ጊዜ ፈቀደ።
በመዝገቡ የተካተቱ ሌሎች አራት ተጠርጣሪዎችን…