Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በትምህርት ቤቶች ማሻሻያ ንቅናቄ ከ50 ሺህ በላይ ት/ ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ታቅዷል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል የት/ቤቶች መሰረተ ልማት የማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ የፊታችን እሑድ በይፋ እንደሚጀመር ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በመላው ሀገሪቱ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል የሚደረገውን የንቅናቄ መርሐ-ግብር…

የጅቡቲ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ልዑክ በኢትዮጵያ ጉብኝት ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅቡቲ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ጉብኝት ሊያደርግ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሰጡት መግለጫ ÷112 አባላትን የያዘ የጅቡቲ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ልዑክ ከሰኔ…

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ትብብር አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ትብብር አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር  ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ህብረት የልማት ትብብር ሃላፊ  ስቴፋን ሎክ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ለብሔራዊ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ፖሊሲ ሰነድ የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ፖሊሲ ሰነድ ላይ የባለድርሻ አካላት ግብዓት የማሰባሰቢያ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ ሰነዱ ከተቋሙ ምስረታ ማግስት የጀመረ የባለሙያዎች የሙያ ግብዓት እና ቅንጅት ታክሎበት የተዘጋጀ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ፖሊሲው…

የአማራና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ከፍተኛ የጸጥታ አመራሮች እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ከፍተኛ የጸጥታ አካላት የቀጣናውን ሰላም በዘላቂነት ለማስቀጠል በቻግኒ ከተማ እየመከሩ ነው። የከፍተኛ አመራሮች የጋራ ምክክር መድረክ በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ያለውን ሰላም እና አብሮነት ለማስቀጠል…

በጋምቤላ የሚከሰት የሰላም መደፍረስን ለመከላከል በትኩረት እንዲሠራ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ በክልሉ እየተከሰቱ ያሉ የሰላም መደፍረሶችን ለመከላከል በትኩረት መስራት እንደሚገባ አሳሰቡ፡፡ አቶ ኡሞድ ኡጁሉን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በጋምቤላ ከተማ ክልል አቀፍ ሕዝባዊ የሰላም…

ከ838 ግራም በላይ ወርቅ ሲያሸሹና ህገወጥ ጦር መሣሪያ ይዘው የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያና በጋምቤላ ክልሎች ከ838 ግራም በላይ የወርቅ ማዕድን ሲያሸሹና ህገወጥ ጦር መሣሪያ ይዘው ተገኝተዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታውቋል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች…

12 ሺህ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የመስሪያ ቦታ ቁልፍ ተረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ12 ሺህ የከተማዋ ነዋሪዎች የመስሪያ ቦታ (ሼዶች) ቁልፍ አስረከበ፡፡ አስተዳደሩ የመስሪያ ቦታ ቁልፍ ያስረከበው÷ በ2 ሺህ 389 ኢንተርፕራይዞች ለተደራጁ 12 ሺህ የመዲናዋ ነዋሪዎች መሆኑን የከንቲባ ጽሕፈት ቤት…

በኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል የምርምር ማዕከል ለማቋቋም ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በቻይና መንግስታት መካከል የታዳሽ ኃይል የምርምር ማዕከል ለማቋቋምና የታዳሽ ኃይል አማራጭ ልማትን ለማስፋፋት ስምምነት ተደረገ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው÷ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ በቻይና የግብርና ዩኒቨርሲቲ እና በወላይታ ሶዶ…

አቶ ደመቀ መኮንን የደቡብ – ለደቡብ የትብብር ማዕቀፍ እንዲጠናከር በቅንጅት እንዲሠራ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የደቡብ - ለደቡብ የትብብር ማዕቀፍ እንዲጠናከር አባል ሀገራቱ በቅንጅት ሊሠሩ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ የትምህርት ትብብር ድርጅት ልዩ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ…