Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የቀቤና ብሔረሰብ የታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀቤና ብሔረሰብ የታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በ3ኛው የቀቤና ብሄረሰብ የታሪክ፣ የባህልና የቋንቋ ሲምፖዚየም ላይ በብሄረሰቡ ምህራን የተዘጋጁ የተለያዩ የጥናትና ምርምር ስራዎች ቀርበው ውይይት…

የቀቤና ብሔረሰብ የታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

በ3ኛው የቀቤና ብሄረሰብ የታሪክ፣ የባህልና የቋንቋ ሲምፖዚየም ላይ በብሄረሰቡ ምሁራን የተዘጋጁ የተለያዩ የጥናትና ምርምር  ስራዎች ቀርበው ውይይት እየተደረገባቸው ነው። በዋናነት የቀቤና የፅሁፍ ቋንቋን ከሳባ ወደላቲን ለመቀየር የተጠና ጥናት ለውይይት የቀረበ ሲሆን÷ ተሳታፊዎች አስተያየት…

የኢትዮጵያና ቻይና የባህልና ቋንቋ ልውውጥ ለአገራቱ ግንኙነት መጠናከር ትልቅ አስተዋጽኦ አለው – አምባሳደር ዣኦ ዥዩዋን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የቻይና የባህልና ቋንቋ ልውውጥ ለሀገራቱ ግንኙነት መጠናከር ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዥዩዋን ገለጹ። በኢትዮጵያ የቻይና ቋንቋ ችሎታን ለማሻሻል በዩንቨርሲቲ ደረጃ ከሚያጠኑ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም…

የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናትን የሚዘክር ዐውደ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ላሊበላ በእምነት የታነፀ" በሚል መሪ ሀሳብ የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናትን የሚዘክር የአርኪኦሎጂና የቨርቹዋል ሪያሊቲ የቋሚ ዐውደ ርዕይ በላሊበላ ከተማ ተከፍቷል። የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት÷በቱሪስት መዳረሻ…

የብራዚሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ማውሮ ቪዬራ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በነገው ዕለት አዲስ አበባ እንደሚገቡ በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ጃንዲር ፌሬራ ዶስ ሳንቶስ ገልጸዋል፡፡ በጉብኝቱ የአፍሪካ እና የመካከለኛው ምስራቅ የውጭ ጉዳይ…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ በአቡዳቢ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መቃኞ ቤተ ክርስቲያን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብፁዕ ወ ቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በአቡዳቢ የኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መቃኞ ቤተ ክርስቲያንን መርቀው መንፈሳዊ አገልግሎት አስጀመሩ። የቤተ…

በምሥራቅ ጎጃም መንግሥትን በትጥቅ ትግል ለመጣል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ኃይሎች እርምጃ ተወስዶባቸው ሴራቸው መክሸፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ሥላሴ ገዳም መሽገው መንግሥትን በትጥቅ ትግል ለመጣል ሲንቀሳቀሱ በነበሩት እስክንድር ነጋና ግብረዓበሮቹ ላይ በተወሰደ እርምጃ ክልሉን የማተራመስ ሴራቸው መክሸፉን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡…

በረከት ደሞዝ የ13ኛው ምዕራፍ የፋና ላምሮት የድምጻውያን ውድድር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 13ኛው ምዕራፍ የፋና ላምሮት የድምጻውያን ውድድር በበረከት ደሞዝ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። በፋና ላምሮት የባለ ተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ ለፍጻሜ ተፋላሚዎች የቀረበው የገንዘብ ሽልማት መጠን ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ሚሊየን ብር ሆኗል።…

ድሬ ጎዳና ሆስፒታል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ109 ሚሊየን ብር ወጪ በአዳማ የተገነባው የድሬ ጎዳና ሆስፒታል በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡ ሆስፒታሉ ዘመናዊ የሕክምና መሣሪያዎች የተሟሉለት ሲሆን፥ በሰው ኃይልም በበርካታ ስፔሻሊስት ሐኪሞች የተደራጀ መሆኑ ተገልጿል፡፡…

ሴቶችን ስንደግፍ በኢኮኖሚው ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እንዲፈጥሩ በማድረግ መሆን አለበት – ሶፍያ ካሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶችን ስንደግፍ በኢኮኖሚው ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እንዲፈጥሩ በማድረግ መሆን አለበት ሲሉ በግብርና ሚኒስቴር የኢንቨስትመንትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ሶፍያ ካሳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በግብርና ኢንቨስትመንት ዘርፍ የተሰማሩ ሴት ባለ ሀብቶች…