Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ እና ብራዚል ያላቸውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ብራዚል ያላቸውን የሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማምተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማውሮ ቪዬራ ጋር…
በመስጅዶች እያጋጠሙ ያሉ ግጭቶችን ለመፍታት ተቀራርቦ መነጋገር አማራጭ የሌለው መፍትሄ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዷለም በፌዴራል እስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት አማካኝነት ከተቋቋመ ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል።
ውይይቱ በቅርቡ በአንዳንድ አካባቢዎች መስጅድ ፈርሷል በሚል የተፈጠረውን ችግር ከሚመለከተው አካል ጋር ተቀራርቦ በመነጋገር…
በደቡብ ክልል 1 ሺህ 131 ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎች ተገኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከ17ሺህ በላይ የትምህርት ማስረጃዎች ላይ በተደረገ የማጣራት ስራ 1 ሺህ 131 ማስረጃዎች ሀሰተኛ ሆነው መገኘታቸው ተገልጿል፡፡
የደቡብ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት እቅድ…
በኢትዮጵያ እና በኩዌት መካከል ያለውን ግንኙነት በአዳዲስ መስኮች ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በኩዌት መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነት በአዳዲስ መስኮች ማሳደግ እንደሚገባ በኩዌት የኢትዮጵያ አምባሳደር ሰይድ ሙሃመድ ገለጹ።
በኩዌት የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሰይድ ሙሃመድ የሹመት…
በኮንስትራክሽን ዘርፉ ብቃት ያለው ሀገር በቀል የሰው ሃይል መገንባት የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለማድረግ እና ብቃት ያለው ሀገር በቀል የሰው ሃይል መገንባት የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው።
የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ በሚኒስቴሩ የመሰረተ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአንድነት ፓርክ የዕጽዋት ማዕከልን መርቀው ከፈቱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአንድነት ፓርክ የዕጽዋት ማዕከልን፣ የአንድነት ቤተ መዛግብትን እና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የሕክምና ማዕከልን መርቀው ከፈቱ።
የማዕከላቱን መመረቅ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል የገለፁት ጠቅላይ ሚኒስትር…
ሲካሄድ የቆየው የግብርና እና ሳይንስ አውደ-ርዕይ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከቤተ ሙከራ ወደ አዝመራ” በሚል መሪ ሀሳብ ከሚያዚያ 29 ቀን 2015ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወርሲካሄድ የቆየው የግብርና እና ሳይንስ አውደ ርዕይ በስኬት መጠናቀቁን የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
አውደ-ርዕዩ የግብርና…
በአማራ ክልል ከበጋ ስንዴ ልማት ከ6 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል በበጋ ወቅት በመስኖ ከለማ ስንዴ ከ6 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
በክልሉ ደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ በበጋ ወቅት በመስኖ ለምቶ ለመሰብሰብ የደረሰ የስንዴ ሰብል ዛሬ ተጎብኝቷል።…
ኮርፖሬሽኑ ከጅቡቲው ዳዋሌህ ኮንስትራክሽን ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን እና የጅቡቲው ዳዋሌህ ኮንስትራክሽን ያላቸውን የጋራ ትብብር የሚያጠናክር የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል ፡፡
የአጋርነት ስምምነቱ በኢትዮጵያ፣ ጅቡቲ እና ሌሎች የመካከለኛው እና የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት…
የቀቤና ብሔረሰብ የታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀቤና ብሔረሰብ የታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በ3ኛው የቀቤና ብሄረሰብ የታሪክ፣ የባህልና የቋንቋ ሲምፖዚየም ላይ በብሄረሰቡ ምህራን የተዘጋጁ የተለያዩ የጥናትና ምርምር ስራዎች ቀርበው ውይይት…