Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎብኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎችና ባለሙያዎች የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎብኙ።
በጉብኝቱ ላይ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ባበክር ኻሊፋን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ተሣትፈዋል።
በአውደርዕዩ ላይ…
የኢትዮጵያ የክብር ቆንስላ በጣሊያን ጄኖአ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የክብር ቆንስላውን በጣሊያን ጄኖአ መክፈቱን አስታውቋል፡፡
በመክፈቻ መርሐ-ግብሩ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው ከፍተኛ አመራሮች ፣ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች ፣ የጄኖአ ከተማ አስተዳደርና አመራሮች እንዲሁም…
ጃፓን ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናከራ ትቀጥላለች – በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በኢትዮጵያ የምታደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ገለጹ።
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን አርሲ ነገሌ ወረዳ በ13 ሚሊየን ብር በጃፓን መንግስት ድጋፍ የተገነባው የአርሶ አደሮች…
በሐረሪ ክልል በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሥድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡
ግንቦት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ከምሽቱ አራት ሠዓት ሲሆን ከአወዳይ ወደ ጅጅጋ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ በሐረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቂሌ ቀበሌ ገበሬ…
ኢትዮጵያ የአፍሪካ የሥራ ዕድል ፈጠራ ጉባዔን ልታስተናግድ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ የሥራ ዕድል ፈጠራ ጉባዔን ልታስተናግድ መሆኑን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በየዓመቱ የሚያካሂደውን ብሔራዊ የሥራ ጉባዔ በዚህ ዓመት በአፍሪካ ደረጃ ለማካሔድ ዝግጀት ማድረጉ ተመላክቷል፡፡…
የግብርና ሚኒስትሩ ከዓለም ባንክ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ
በዚህ ወቅት በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ከሚሰሩ ስራዎች ጋር በተያያዘ ከዓለም ባንክ የስራ ኃላፊዎች ጋር በቅንጅት እየሰሩ እንደሚገኙ ገልጸዋል፡፡…
በሚያለያዩን ጉዳዮች ላይ በመመካከር ለችግሮቻችን የጋራ መፍትሄ መሻት ይጠበቅብናል – መስፍን አርዓያ ፕ/ር
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለተውጣጡ ዜጎች ስልጠና እየሰጠ ነው።
በመድረኩ የተገኙት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ÷ የኢትዮጵያ…
የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ በራሱ ይዞታ ስንዴ በማልማት ሰራዊቱ እራሡን እንዲመግብ የሚያስችል ስራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የሀገር የልማት ደጋፊ ለመሆን በስንዴ ምርት ራስን ለመቻል ከፍተኛ ስራ እየሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ።
በዋና መምሪያው ለልማት የተዘጋጀውን የእርሻ ቦታ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ…
የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የመኪና መገጣጠሚያ ማዕከል ሊገነቡ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ የመኪና አምራች ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የመኪና መገጣጠሚያ ማዕከል ለመገንባት ማቀዳቸውን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጄኒ ተሬኪን ገለጹ፡፡
አምባሳደሩ ከኢዝቬሺያ ቢዝነስ ጋዜጣ ጋር በነበራቸው ቆይታ ÷በርካታ የሩሲያ ባለሃብቶች…
ኢትዮጵያን ወክለው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ የአይ ሲ ቲ ፍጻሜ ውድድር የተሳተፉ ተማሪዎች 3ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀቁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ወክለው በ7ኛው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ የአይ ሲ ቲ ፍጻሜ ውድድር የተሳተፉት ተማሪዎች የሶስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀቁ።
ከግንቦት 16 እስከ 20 ቀን 2015 ዓ.ም በቻይና ሼንዘን ከተማ የሁዋዌ አይ ሲ ቲ ዓለም አቀፍ ውድድር የተካሄደ…