Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአፋር ክልል 196 የውሃ ተቋማት ተጠግነው ለአገልግሎት መብቃታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በነበረው ችግር በአፋር ክልል ጉዳት የደረሰባቸው 196 የውሃ ተቋማት ጥገና ተደርጎላቸው ለአገልግሎት መብቃታቸውን የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ አህመድ ሻሚ የውሃ ተቋማቱን መልሶ በማቋቋም ለአገልግሎት ማብቃት የተቻለው…

በሐዋሳ ከወ/ሪት ፅጌ መጠለፍ ጋር በተያያዘ 6 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በሐዋሳ ከተማ ወ/ሪት ፅጌ በላቸው የተባለች ወጣት በአንድ ግለሰብ የመጠለፏ ጉዳይ የማህበራዊ ሚዲያዎች አጀንዳ ሆኖ ቆይቷል። የከተማዋ ፖሊስ በጉዳዩ ላይ ዛሬ መግለጫ ያወጣ ሲሆን ፥ ከጠለፋ ወንጀሉ ጋር የተጠረጠሩ 6 ሰዎች በቁጥጥር ስር…

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ። ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴው ውይይቱን የጀመረው በቅርቡ በአሳዛኝ ሁኔታ ሕይወታቸውን ላጡት ለፓርቲው ሥራ አሥፈፃሚ አባል አቶ ግርማ የሺጥላ የሕሊና ፀሎት በማድረግ ነው።…

ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረትና በታክስ ላይ የሚፈጸመውን ማጭበርበር ለመካለከል የቀረበው አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈጸመውን ማጭበርበር ለመከላከል የቀረበውን አዋጅ አጸደቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 23ኛ መደበኛ ስብሰባውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ምክር ቤቱ…

ከ161 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከግንቦት 11 እስከ 17 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ161 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ 92 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢ የኮንትሮባንድ…

የቻይና የህክምና ቡድን በዘውዲቱ መሸሻ ብርሃን ሕጻናት ማሳደጊያ ለሚገኙ ህጻናት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የህክምና ቡድን በዘውዲቱ መሸሻ ብርሃን የሕጻናት ማሳደጊያ ማዕከል ለሚገኙ ህጻናት ነጻ የጤና ምርመራ እና የህክምና አገልግሎት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የህክምና ቡድኑ አገልግሎቱን የሚሰጠው በማዕከሉ ለሚገኙ 80 ህጻናት ሲሆን÷ ከህክምና…

ዶ/ር ኤርጎጌ ከተመድ የሴቶች ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተሥፋዬ ከተመድ የሴቶች ልዑካን ቡዳን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ዶክተር ኤርጎጌ ÷ የተመድ የሴቶች በኢትዮጵያ ተወካይ የሆኑትን ሴሲሊ ማካሩባ በቢሯቸው አግኝተው ተወያይተዋል፡፡…

ሲሪላንካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲሪላንካ ግንኙነቷን ከኢትዮጵያ ጋር ማጠናከር እንደምትፈልግ በኢትዮጵያ የሲሪላንካ አምባሳደር ቴሻንታ ኩማራሲሪ ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የሲሪላንካ አምባሳደር ቴሻንታ ኩማራሲሪ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ አስረክበዋል፡፡…

የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት አባል ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ ወንጀልን በጋራ ለመከላከል መከሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት አባል ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል በአዲስ አበባ ከተማ ተወያይተዋል፡፡ በመድረኩ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር እና የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎብኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎችና ባለሙያዎች የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎብኙ። በጉብኝቱ ላይ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ባበክር ኻሊፋን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ተሣትፈዋል። በአውደርዕዩ ላይ…