Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኮፐንሀገን አዲስ በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ኮፐንሀገን ዴንማርክ አዲስ በረራ ዛሬ በይፋ አስጀምሯል።
በበረራው ማስጀመሪያ መረሐ-ግብር ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፣ የአየር መንገዱ የማኔጅመንት አባላትና…
የማህበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ቴሌቪዥን ፈቃድ በጊዜያዊነት ታገደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ቴሌቪዥን ፈቃድ በጊዜያዊነት መታገዱን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
በመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር አንቀፅ 70 ከተጠቀሱት ውስጥ የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን በሐይማኖት ተከታዮች መካከል…
የኢትዮጵያን የግብርና ምርት ወጪ ንግድ በጂቡቲ በኩል ማቀላጠፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተመከረ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያን የግብርና ምርት ወጪ ንግድ በጂቡቲ በኩል ማቀላጠፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሄደ፡፡
በጉዳዩ ላይ የኢፌዴሪ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) እና በጂቡቲ የዶራሌ ወደብ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ጃማ ኢብራሂም ተገናኝተው…
በመዲናዋ በትራፊክ አደጋ የ2 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ንፋስ ሥልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ።
የትራፊክ አደጋው የደረሰው በወረዳ 11 ልዩ ሥሙ አትክልት ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መሆኑን የወረዳው ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡…
አቶ ፈቃዱ ተሰማ በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ላይ በደረሰው የትራፊክ አደጋ የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ላይ በደረሰው የትራፊክ አደጋ የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡
በትናንትናው ዕለት ወደ ሻሸመኔ ካምፓስ ለማስተማር ሲጓዙ የነበሩ የመደ…
የዩኒቨርሲቲ መምህራንና ተማሪዎች የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ መምህራንና ተማሪዎች በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል።
“ከቤተ-ሙከራ ወደ አዝመራ” በሚል መሪ ሃሳብ በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀው የግብርና ሳይንስ ኢግዚቢሽን በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚኒሽነር ሌሊሴ ነሜ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ ሌሊሴ ነሜ በኢንቨስትመንት ዘርፉ እንቅስቃሴ፣ በተወሰዱ የሕግ ማሻሻያዎች፣ የአደረጃጀትና የአሰራር…
ከቱሪዝም ዘርፍ ከ3 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት ከቱሪዝም ዘርፍ 3 ነጥብ 06 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽንና የሕዝብ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ አለማየሁ ጌታቸው እንደገለጹት÷የቱሪዝም መዳረሻዎችን…
ማንቼስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ሲቲ የአንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 2022/23 የውድድር አመት ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል፡፡
ውሃ ሰማያዊዎቹ ዛሬ አርሰናል በኖቲንግሃም ፎረስት መሽነፉን ተከትሎ ነው 3 ጨዋታዎች እየቀሩት የሊጉ ሻምፒዮን መሆን የቻለው፡፡
ለ3…
የ”ሿሿ ” ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ መቀጠሉ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በተለምዶ ሿሿ የሚባለውን ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ወንጀለኞችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራውን መቀጠሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ ወንጀሉን ለመከላከል እና ወንጀለኞቹን ህግ ፊት…