Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ መላኩ አለበል፣ የሐረሪና የድሬዳዋ የሥራ ኃላፊዎች የግብርና ሣይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ የሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሚስራ አብደላና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ የግብርና ሣይንስ አውደ ርዕይ ጎበኙ።
በጉብኝቱ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አመራሮች፣ የሐረሪ…
የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ልዑክ በ“ላፕሴት” ፕሮጀክት ስብስባ ለመሳተፍ ጁባ ገባ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ልዑክ በ“ላፕሴት”ፕሮጀክት ስብስባ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል።
ልዑካን ቡድኑ ጁባ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማሃዲ አቀባበል…
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከሩሲያ ላዕላይ ምክር ቤት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከሩሲያ ላዕላይ ምክር ቤት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ።
የመግባቢያ ሰነዱን የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር እና የሩሲያ ፌዴሬሽን የፌዴራላዊ ሸንጎ አፈጉባኤ ቫለንቲና ማትቪዬንኮ ተፈራርመዋል።…
አቶ አደም ፋራህ የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ስራን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ስራን ጎበኙ።
በጉብኝቱ ላይ የአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ ያለበት ደረጃ በተመለከተ ገለጻ ተደርጓል።
የአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ…
የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎትን ጀብድ የሚያሳየው “ንስሮቹ” ፊልም ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎትን ጀብድ የሚያሳየው "ንስሮቹ" ፊልም ተመርቋል።
ፊልሙን የመረቁት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ናቸው።
የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ያዘጋጀውና በታምራት መኮንን ፊልም…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አትላንታ የሚያደርገውን አዲስ በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሜሪካ አትላንታ የሚያደርገውን አዲስ በረራ ዛሬ መጀመሩን አስታወቀ።
የበረራው ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በስካይላይት ሆቴል ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣…
ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ የዱባይ ዓለም አቀፍ ምክር ቤት የመካከለኛው ምስራቅና የአፍሪካ ኃላፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ የዱባይ ዓለም አቀፍ ምክር ቤት የመካከለኛው ምስራቅና የአፍሪካ ኃላፊ ከሆኑት ካሊድ አል አሊ ጋር በዱባይ ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ ÷ ከቀጠናው አዲስ ኢንቨስትመንቶችን መሳብ ስለሚቻልባቸው…
በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 20 ሚሊየን ወጣቶች እንደሚሳተፉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ 20 ሚሊየን ወጣቶችን በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለማሳተፍ ዝግጅት መጠናቀቁን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
በሚኒስቴሩ የወጣቶች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሙና አህመድ እንደገለጹት፥ በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ…
የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሒደት በጥሩ ደረጃ ላይ ይገኛል – ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሒደት በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) አዲሱን የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሒደትን ጎብኝተዋል።…
የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕዓለ ንዋዮች ገበያ ላይ ያተኮረ መድረክ በአዲስ አበባ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች፣ የባንኮች እና ኢንሹራንስ ተቋማት ሃላፊዎች እና የቦርድ አባላት የተሳተፉበት የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ነዋዮች ገበያ ላይ ያተኮረ መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት…