Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕዓለ ንዋዮች ገበያ ላይ ያተኮረ መድረክ በአዲስ አበባ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች፣ የባንኮች እና ኢንሹራንስ ተቋማት ሃላፊዎች እና የቦርድ አባላት የተሳተፉበት የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ነዋዮች ገበያ ላይ ያተኮረ መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት…
“ክኅሎት ለተወዳዳሪነት”10ኛው የመስተንግዶ እና የክኅሎት ሣምንት ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)"ክኅሎት ለተወዳዳሪነት" 10ኛው የመስተንግዶ እና የክኅሎት ሣምንት በአዲስአበባ ተከፈተ፡፡
የቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት በየዓመቱ የሚያካሂደውን የመስተንግዶና የክኅሎት ሣምንት የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በቦታው በመገኘት…
ኢትዮጵያ እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ የ10 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበበ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) የ10 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ።
የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በኢትዮጵያ የኮይካ ሃላፊ ሊ ቢዩንግህዋ ተፈራርመውታል።
ድጋፉ…
አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ ጃኮብሰን ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
ሁለቱ አካላት በቆይታቸው ኢትዮጵያና አሜሪካ በሁለትዮሽ ፣ ቀጠናዊ እና በባለብዙ…
ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በሸበሌ ዞን በጎርፍ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ነዋሪዎች ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ የተመራ ልዑክ በሸበሌ ዞን ቀላፎ ወረዳ በዋቢ ሸበሌ ወንዝ ሙላት ሳቢያ በጎርፍ ጉዳት የደረሰባቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች ጎበኙ፡፡
ልዑኩ በጎርፉ የተጎዱትን የግብርና ሠብሎች፣ ጤና…
አቶ ደመቀ መኮንን በቤላሩስ ከኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቤላሩስ የኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ዲሚትሪ ሉካሼንኮን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።
በዚህ ወቅት የክብር ቆንስሉ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን በምስራቅ አውሮፓ…
የኔዘርላንድሱ “ቪኦን.ቴሌኮም” በኢትዮጵያ እንዲሠራ ጥሪ ቀረበለት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኔዘርላንድሱ “ቪኦን.ቴሌኮም” በኢትዮጵያ እንዲሠራ ጥሪ ቀረበለት፡፡
የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከ“ቪኦን.ቴሌኮም” ግሩፕ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ማቲው ጋልቫኒ ጋር በበይነ-መረብ ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱም የቪ ኦን…
የሚዲያ አመራሮች፣ አርታኢዎችና ሌሎች ባለሙያዎች የግብርና አውደ ርዕይን እየጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዲያ አመራሮች፣ አርታኢዎች፣ አዘጋጆችና ሌሎች ባለሙያዎች የግብርና አውደ ርዕይን እየጎበኙ ነው፡፡
በጉብኝቱ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቲን (ዶ/ር) ጨምሮ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ…
በመዲናዋ የሌማት ትሩፋት አውደ ርዕይ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ያዘጋጀው የሌማት ትሩፋት አውደ ርዕይ መካሄድ ጀመረ፡፡
"ምግባችን ከደጃችን" በሚል መሪ ሀሳብ በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ባለው በዚሁ አውደ ርዕይ ማር፣ ዶሮ፣ እንቁላል…
የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት “ይሻሻል ፤ አይሻሻል ” በሚሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሕገ መንግስቱ ይሻሻል እና መሻሻል የለበትም" በሚሉ አከራካሪ ጉዳዮች ዙሪያ በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት ውይይት ተካሂዷል፡፡
"ሕገመንግስቱ ከሦስት ዓስርት ዓመታት በኃላ ሊሻሻል ይገባል ወይ? ከሆነስ ምን ምን ላይ ይሻሻል?"…