Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለሊሴ ነሜ ከዱባይ ኢንቨስትመንት ፓርክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከዱባይ ኢንቨስትመንት ፓርክ (ዲ አይ ፒ) ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኦማር አል መስማር ጋር ተወያይተዋል፡፡
ኮሚሽነሯ በውይይቱ ኩባንያው በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ መንደር ለመገንባት ስላለው እቅድ እና አተገባበር…
ባለፉት 10 ወራት ከ20 ሺህ በላይ ግብር ከፋዮች የኤሌክትሮኒክ የክፍያ ዘዴን ተጠቅመዋል -ሚኒስቴሩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 10 ወራት ከ20 ሺህ በላይ ግብር ከፋዮች የኤሌክትሮኒክ የክፍያ ዘዴን በመጠቀም ከ61 ቢሊየን ብር በላይ መክፈላቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በገቢዎች ሚኒስቴር የገቢ ሂሳቦች ዳይሬክቶሬት ገቢ ሂሳቦች ማጠቃለያ ቡድን አስተባባሪ…
የኢትዮ-ጅቡቲ የንግድ እንቅስቃሴን ለማሳደግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በጅቡቲ ወደብ በኩል የምታካሂደውን የቁም እንስሳት ወጪ ንግድ ለማጠናከር ሀገራቱ በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
የኢትዮ-ጅቡቲ የንግድ እንቅስቃሴን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የሁለቱ ሀገራት ተወካዮች እየተወያዩ ነው፡፡…
የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነት የማክሮ ኢኮኖሚ ፈተና መሆኑን በመለየት በትኩረት ለመስራት አቅጣጫ ተይዟል -ፕላንና ልማት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነት የማክሮ ኢኮኖሚ ፈተና መሆኑን በመለየት በትኩረት ለመስራት አቅጣጫ መያዙን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው 19ኛ መደበኛ ስብሰባ የፕላን እና ልማት ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወር…
በኢትዮጵያ የፌደራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነት ሥርዓት መወሰኛ አዋጅ አፈጻጸም ክፍተቶች አሉበት – የሰላም ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፌደራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነት ሥርዓት መወሰኛ አዋጅ አፈጻጸም የተሻሻለ ቢሆንም ክፍተቶች እንዳሉበት የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ።
በመንግሥታት ግንኙነት ጽንሰ-ሀሳብ እና በመንግሥታት ግንኙነት ሥርዓት መወሰኛ አዋጅ አተገባበር ዙሪያ…
የዲጂታል ቢዝነስ አቅሞችን የሚለይ አውደ ጥናት መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት የሚካሄደው የዲጂታል ቢዝነስ አቅሞችን የሚለይ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
ዛሬ እና ነገ በሚካሄደው አውደጥናት የዓለም ባንክ ፣ የዘርፉ ተዋንያን የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችን ጨምሮ ሌሎች ባለድርሻ አካላት…
ጃፓን ለኢትዮጵያ 5 ሺህ 700 ሜትሪክ ቶን ሩዝ ድጋፍ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ 5 ሺህ 700 ሜትሪክ ቶን ሩዝ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉ በኢትዮጵያ እና በጃፓን መንግስት መካከል ቀደም ሲል የተፈረመ የድጋፍ ስምምነት ሲሆን በዛሬው እለት ርክክብ ተደርጓል፡፡
የሩዝ ድጋፉ በገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታ…
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ለሚያስገነባው ቤተ-መንግስት የግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ለሚያስገነባው ቤተ- መንግስት ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡
በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልል እና የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ የስራ…
አቶ መላኩ አለበል፣ የሐረሪና የድሬዳዋ የሥራ ኃላፊዎች የግብርና ሣይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ የሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሚስራ አብደላና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ የግብርና ሣይንስ አውደ ርዕይ ጎበኙ።
በጉብኝቱ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አመራሮች፣ የሐረሪ…
የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ልዑክ በ“ላፕሴት” ፕሮጀክት ስብስባ ለመሳተፍ ጁባ ገባ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ልዑክ በ“ላፕሴት”ፕሮጀክት ስብስባ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል።
ልዑካን ቡድኑ ጁባ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማሃዲ አቀባበል…