Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም እንቅስቃሴውን የበለጠ ለማሳደግ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝሙን እንቅስቃሴ በማሳደግ የሚገኘውን ገቢም ለመጨመር በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ቱሪዝም ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ደራራ ከተማ (ረ/ፕሮፌሰር)÷ የመስኅብ ሥፍራዎችን በማልማት፣ ለጎብኚ…

የህዳሴ ግድብ ባለብዙ ቀጠናዊ ጥቅሞች ተምሳሌታዊ ፕሮጀክት ነው- ሱዳናዊ ተንታኝ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የተፋሰሱን ብሎም የቀጠናውን ሃገራት ጥቅሞች የሚያስጠብቅ ምሳሌ የሚሆን አፍሪካዊ የልማት ፕሮጀክት ነው ሲሉ ሱዳናዊው የቀድሞ ዲፕሎማት ጋዜጠኛ እና ተንታኝ መኪ አልሞግራቢ ገለጹ። መኪ አልሞግራቢ ከፋና ብሮድካስቲንግ…

የረመዳን እና ዐቢይ ፆም የጋራ የፀሎት መርሐ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የረመዳን እና ዐቢይ ፆም የጋራ የፀሎት መርሐ ግብር ተከናወነ፡፡ መርሐ ግብሩ በአዲስ አበባ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ ነው የተከናወነው። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር፥ የጋራ…

የዓለም ባንክ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ለሚከናወኑ የልማት ሥራዎች ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልል ለሚከናወኑ የልማት ሥራዎች አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ከዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ኦስማኔ ዲዮን ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ከ18 ሺህ የትምህርት ማስረጃዎች 900ዎቹ ሐሰተኛ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18 ሺህ የትምህርት ማስረጃዎች ላይ የሕጋዊነት ማረጋገጫ ተደርጎ 900ዎቹ ሐሰተኛ ሆነው መገኘታቸውን የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን አስታወቀ። የትምህርት ማስረጃዎቹ ተመሳስለው የተሰሩ፣ እውቅና ከሌለው ተቋም የተሰጡ፣ ባልተፈቀደ የሙያ መስክ…

በአማራ ክልል ለሚገኙ ተፈናቃዮች ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን በአማራ ክልል የተፈናቃዮች ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር እታገኝ አደም ከተለያዩ ክልሎች ተፈናቅለው በክልሉ የሚገኙ ዜጎች…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሚያ ክልል ለተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከለውጡ ወዲህ ለተከናወኑ ተግባራት ሰልፍ በመውጣት ድጋፍ ላቀረቡ ወገኖች ምስጋና አቀረቡ፡፡ አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…

የምርጥ ዘር እጥረት እንዳያጋጥም እየተሠራ ነው- ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2015/16 የምርት ዘመን 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል ምርጥ ዘር ለማቅረብ በትኩረት እየሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለክልሎች የሚደለድለው ምርጥ ዘር በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር ድርጅት እና ኮርቴቫ…

የአዲስ አበባ ከተማ ለ500 ሰዎች ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 1444ኛውን የረመዷን ፆም ምክንያት በማድረግ ዛሬ ለ500 ሰዎች ማዕድ አጋራ፡፡ ለዚሁ መርሐ ግብር አስተዳደሩ ከ6 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ማድረጉ ተገልጿል፡፡ ለእያንዳንዱ አቅመ ደካሞችና አረጋውያን…

የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ በክልሉ ለተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ምስጋና አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በክልሉ ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ለተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ምስጋና አቅርቧል፡፡ የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ÷ ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት…