Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አምባሳደር ጸጋአብ ከዓለም አቀፉ የአዕምሯዊ ንብረት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጄኔቫ የኢፌዴሪ ቋሚ ተጠሪ አምባሳደር ጸጋአብ ከበበው ከዓለም አቀፉ የአዕምሯዊ ንብረት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዳረን ታንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያና የዓለም አቀፉ የአዕምሯዊ ንብረት ድርጅት በቀጣይ በትብብር በሚሰሩባቸው…

የምርት አቅርቦትን በሚደብቁ የሕብረት ስራ ማህበራትና ነጋዴዎች ላይ ቁጥጥር እንደሚደረግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርት አቅርቦትን በሚደብቁ የሕብረት ስራ ማህበራት እና ነጋዴዎች ላይ ቁጥጥር እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የሚስተዋለውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት…

ህገወጥ የውጭ ምንዛሪና የገንዘብ ዝውውር ተዋናዮችን በጥናት በመለየት እርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትና ብሔራዊ ባንክ ህገወጥ የውጭ ምንዛሪና የገንዘብ ዝውውር ተዋናዮችን በጥናት በመለየት ቀጣይ እርምጃ እንደሚወስዱ አስታውቀዋል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በህገወጥ የገንዘብ ዝውውርና ህገወጥ የውጭ…

በመዲናዋ ለገበያ ሊቀርብ የተዘጋጀ የተበላሸ በርካታ ቴምር መጋዝን ውስጥ ተከማችቶ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበያ ሊቀርብ የተዘጋጀ ንጽህናውን ያልጠበቀ እና የተበላሸ በርካታ ቴምር መጋዝን ውስጥ ተከማችቶ መገኘቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡   ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደ መሆኑ…

ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ ተይዟል የተባለው ተጠርጣሪ ከትዳር አጋሩ ጋር ፍርድ ቤት ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍርድ ቤት ክርክር ላይ የሚገኝ የመሬት ጉዳይን እንዲቋረጥ አስደርጋለው በማለት ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ ተይዟል የተባለው ተጠርጣሪ ከትዳር አጋሩ ጋር ፍርድ ቤት ቀረበ። ተጠርጣሪውን ከትዳር አጋሩ ጋር በቁጥጥር ስር አውሎ ፍርድ ቤት ያቀረበው…

በድሬዳዋ እየተገነቡ ያሉ አገልግሎት መሥጫ ተቋማት የሕብረተሰቡን ተሳትፎ እንደሚያሳድጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እና በሕዝቡ ትብብር እየተገነቡ ያሉ ተቋማት የሕብረተሰቡን ተሳትፎ በእጅጉ ሊያሳድጉ የሚችሉ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ቡድን በሁለተኛ ቀን የጉብኝት ቆይታው በድሬዳዋ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ…

የሀረሪ ክልል መስተዳድር ካቢኔ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀረሪ ክልል መስተዳድር ካቢኔ በተለያዩ ረቂቅ ደንቦችና አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ካቢኔው በዛሬው እለት ባካሄደው አስቸኳይ ውይይት ነው በተለያዩ ረቂቅ ደንቦችና አዋጆች ላይ ውሳኔ ያሳለፈው፡፡ ካቢኔው ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈው…

በወንጀል ተጠርጥረው ክስ ቀርቦባቸው የነበሩ የህወሓት ወታደራዊና ሲቪል አመራሮች ክስ ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወንጀል ተጠርጥረው ክስ ቀርቦባቸው የነበሩ የህወሓት ወታደራዊና ሲቪል አመራሮች ክስ መቋረጡን የፍትህ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በፌዴራል መንግስት እና በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) መካከል በተፈረመው የሰላም ስምምነት መሰረት ከግጭቱ…

ጤና ሚኒስቴርና “ቡርጄል ሜዲካል ሲቲ” አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አቡዳቢ ከተማ የሥራ ጉብኝት አካሂደዋል፡፡ ሚኒስትር ዴዔታው በቆይታቸው በአቡዳቢ ከሚገኘው “ቡርጄል ሜዲካል ሲቲ” የተሰኘ ግዙፍ ሁሉን ዓቀፍ የሕክምና ተቋም ጋር…

በትራፊክ አደጋ የ2 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሊቦ ከምከም ወረዳ አንጎት ቀበሌ ዛሬ ጠዋት 1፡30 ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው÷ ከአዲስ አበባ ወደ ጎንደር ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ አንጎት ቀበሌ…