Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የ2014 የ12ኛ ክፍል ውጤት ብዙ የቤት ሥራ እንደሚያስፈልግ ማሳያ ነው – አቶ ርስቱ ይርዳ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 የ12ኛ ክፍል ውጤት ገና ብዙ የቤት ሥራ እንደሚያስፈልግ ማሳያ ነው ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡
በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መቀነስ መንስኤዎች ላይ ያተኮረ ውይይት በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ…
በባሕርዳር ከተማ፣ ጋምቤላ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ከቱሪዝም የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር፣ የጋምቤላ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ከቱሪዝም የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ እየሠሩ መሆኑን ገለጹ።
የስራ ኃላፊዎቹ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት ወደ አካባቢዎቹ የሚመጣ ጎብኚ ቁጥር እየጨመረ ነው፡፡…
በሐረር ከተማ ባለሃብቶችንና ነዋሪዎችን በማሳተፍ የተለያዩ የልማት ሥራዎች መከናወናቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቶችንና የከተማው ነዋሪዎችን በማሳተፍና ንቅናቄ በመፍጠር የተለያዩ የልማት ሥራዎች መከናዎናቸውን የሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት አስታወቀ፡፡
የማዘጋጃ ቤቱ ሥራ አስኪያጅ ኢስማኢል ዮስፍ÷በከተማዋ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለማዳረስም ተጨማሪ 16…
ወልድያ ከተማን መልሶ ለማልማትና ለማቋቋም ሁሉም ርብርብ ሊያደርግ ይገባል – ሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወልድያ ከተማን መልሶ ለማልማትና ለማቋቋም ሁሉም ርብርብ ሊያደርግ ይገባል ሲል አትሌት ሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ ገለጸ ፡፡
የወልድያ ከተማ ባደረገለት ጥሪ መሰረት አትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ በከተማዋ ተገኝቶ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት…
የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችል ተጨማሪ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሊደረግ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የማክሮ ኢኮኖሚ ክፍተት በማጥበብ የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ይበልጥ ለማሳደግ የሚያስችል ተጨማሪ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሊደረግ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ እንዳሉት÷በኢትዮጵያ የተጀመረውን…
በካማሺ ዞን ዘላቂ ሠላምን ማረጋገጥ ያለመ ባሕላዊ እርቅ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞን ሠዳል ወረዳ አብሮነትን በማጠናከር ዘላቂ ሠላምን ለማረጋገጥ ያለመ ባህላዊ እርቅ ተካሒዷል።
በስነ ስርዓቱ የካማሺ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብጅጋ ፃፊዮ፣ የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማገሌዎች እንዲሁም…
በደቡብ አፍሪካ የቱሪዝም ሃላፊ የተመራ ልዑክ በመዲናዋ የሚገኙ የቱሪስት መስሕቦችን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የቱሪዝም ሃላፊ ቪክተር ታራጌ የተመራ ልዑክ በአዲስ አበባ የሚገኙ የቱሪዝም መስሕብ ስፍራዎችን ጎብኝቷል።
ልዑካኑ የደቡብ አፍሪካው የነጻነት አባት ኔልሰን ማንዴላ ስልጠና የወሰዱበት ኮልፌ ፖሊስ ኮሌጅን፣ አንድነት ፓርክን፣…
የጤፍ ምርት ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ በስፋት እንዲገባ እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከክልሎች ጋር ባደረገው የገበያ ትስስር የጤፍ ምርት ከአማራ ክልል ወደ መዲናዋ በስፋት እንዲገባ እየተደረገ መሆኑን ገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤፍና ስንዴን ጨምሮ ሌሎች የግብርና ምርቶች ወደ ከተማዋ…
የጉራጌ ሕዝብ ችግሮችን ገንቢ በሆነ ተሳትፎና ውይይት የሚፈታ ሰላም ወዳድ ሕዝብ ነው – ጠ/ ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉራጌ ሕዝብ የሚነሡ ችግሮችን ገንቢ በሆነ ተሳትፎና ውይይት የሚፈታ ሰላም ወዳድ ሕዝብ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከጉራጌ ዞን ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ…
የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ የአንድ ጤና መርሐ ግብርን ለመተግበር ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ የአንድ ጤና (ዋን ሄልዝ) መርሐ ግብርን ተግባራዊ ለማድረግ ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡
በዓለም ጤና ድርጅት የኢትዮጵያ ቴክኒካል ኦፊሰር ዶክተር ሞሃመድ ኢብራሂም÷ በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና…