Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በደቡብ ኦሞ ዞን 25 ሺህ ዜጎች ለጤና ዕክል ተጋልጠዋል – የዞኑ ጤና መምሪያ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን በተከሰተው ድርቅ 25 ሺህ ያህል ወገኖች ለጤና ዕክል መጋለጣቸው የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡
ከተጋላጮቹ መካከል 10 ሺህ ያህሉ ሕጻናት ሲሆኑ÷ ከ15 ሺህ በላይ የሚሆኑት ደግሞ ነፍሰ-ጡር እና አጥቢ እናቶች ናቸው።
የደቡብ…
ሁሉም ትውልድ በመፅሐፉ ውስጥ ራሱን ያገኛል ብዬ አምናለሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ትውልድ በ “የመደመር ትውልድ” መፅሐፍ ውስጥ ራሱን ያገኛል ብዬ አምናለሁ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተፃፈው “የመደመር ትውልድ” መፅሐፍ በዛሬው ዕለት በታላቁ ቤተ መንግስት ተመርቋል፡፡…
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ብቃቱን ይበልጥ በማሳደግ ለቀጣናው ሰላም ጭምር በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ተልዕኮ የመወጣት ብቃቱን ይበልጥ በማሳደግ በአሁን ወቅት ለአካባቢውና ለቀጣናው ሰላም ጭምር በትኩረት እየሰራ መሆኑን የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡
በኢትዮጵያ የውጭ ሀገራት ወታደራዊ…
የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገንባት መግባባት የተፈጠረበት መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ወቅታዊና አገራዊ ፈተናዎችን በድል በመሻገር የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገንባት የተጀመሩ ስራዎችን ለማጠናከር መግባባት የተፈጠረበት መሆኑን የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ፡፡
የብልጽግና ፓርቲ…
የአማራ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት እና የጎንደር ከተማ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከጀርመን አይ ኤች ኬ ሩትሊንገን ጋር በጋራ ለመስራት…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት እና የጎንደር ከተማ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በጀርመን ከሚገኘው አይ ኤች ኬ ሩትሊንገን ጋር በጋራ ለመስራት ተስማሙ።
በጀርመን የተካሄደውን ስምምነት የተፈራረሙት የአማራ ክልል ንግድና ዘርፍ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግሎት አሰጣጥ ይበልጥ እንዲያድግ መንግስት ድጋፉን አጠናክሮ ይቀጥላል – አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግሎት አሰጣጥ ይበልጥ እንዲያድግ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና አመራሮች የኢትዮጵያ አየር…
አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከዓለም አቀፉ ፍልሰተኞች ድርጅት የምስራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ ተጠሪ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ብሄራዊ የተሀድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከዓለም አቀፉ ፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) የምስራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ ተጠሪ መሀመድ አብዲከር ጋር በተሀድሶ ኮሚሽን ጉዳዮች ላይ ምክክር አካሄዱ።
ኮሚሽነሩ የተሀድሶ…
ተጋላጭ ለሆኑ ዜጎች የሚቀርበውን የአልሚ ምግብ ድጋፍ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚሰራጨውን አልሚ ምግብ አቅርቦት ማሳደግ እንደሚገባ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
በግጭት እና ለድርቅ አደጋ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የሚኖሩ ህጻናት፣…
የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ኢትዮጵያ በዋናነት እያጋጠሟት ነው ያላቸው አምስት ፈተናዎች
የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከመጋቢት 7 - 8 ባደረገው ስብሰባ ኢትዮጵያ በዋናነት እያጋጠሟት ያሉትን አምስት ፈተናዎች ከእነ መፍትሄው አስቀምጧል።
የመጀመሪያው ፈተና
የመጀመሪያው ፈተና ታሪክ ካሸከመን ዕዳዎች የሚመነጭ ነው ያለው ኮሚቴው፥ "በታሪካችን ውስጥ ያልፈታናቸው፣ ተጨማሪ…
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የ90 ቀናት የሌማት ትሩፋት ተግባራትና ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ዣንጥራር አባይ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የ90 ቀናት የሌማት ትሩፋት ተግባራትና ሰው ተኮር ፕሮጀክትን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ።
በክፍለ ከተማው ከ328 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ የዶሮ…