Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከ177 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ177 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ፡፡ በተጨማሪም የኮንትሮባንድ እቃዎቹን ሲያዘዋዉሩ የተገኙ ዘጠኝ ግለሰቦች እና 12 ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ከመጋቢት 1 እስከ  7 ቀን 2015 ዓ.ም…

የግብር አሰባሰብ ስርዓቱ በጎ ጅምር ቢኖረውም የበለጠ መዘመንና መስተካከል ይኖርበታል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብር አሰባሰብ ስርዓታችን በጎ ጅምር እና አሰራር ቢኖረውም የበለጠ መዘመንና መስተካከል ይኖርበታል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በአዲስ አበባ የገቢ ንቅናቄ ማስጀመሪያና…

ዋልያዎቹ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ሩዋንዳን 1ለ0 አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባደረገው የአቋም መለኪያ ጨዋታ ሩዋንዳን 1ለ0 አሸንፏል፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የአቋም መለኪያ ጨዋታውን ከሩዋንዳ ጋር ዛሬ 10 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ…

የገቢ ንቅናቄ ማስጀመሪያና የእውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ ሀሳብ የገቢ ንቅናቄ ማስጀመሪያና የግብር ከፋዮች እውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ "የብልጽግና ፓርቲ መሰረታዊ አስተሳሰቦችና እሳቤዎች" በሚል ርዕስ ከመጋቢት 3 እስከ 11 ቀን 2015 ዓ.ም…

እስከ ፊታችን ማክሰኞ የሚቀጥል ነጻ የዓይን ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ30ሺህ ኢትዮጵያውያን እስከ ፊታችን ማክሰኞ የሚቀጥል ነጻ የዓይን ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው፡፡ በአለርት ሆስፒታል የነጻ ህክምና አገልግሎቱ መክፈቻ ስነስርዓት የተካሄደ ሲሆን ፥ አገልግሎቱ በወራቤ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ በጅማ…

የአእምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች እድል መስጠት ይገባል -ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአእምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች እድል መስጠት ይገባል ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዚደንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ዓለም አቀፉ የአእምሮ እድገት ውስንነት (የዳውን ሲንድረም) ቀን “ስለ እኛ ከኛ ጋር” በሚል መሪ ሃሳብ በዲቦራ…

በአዲስ አበባ እናትና ልጆችን ጨምሮ አራት ሰዎች በጎርፍ ተወሰዱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ትናንት ምሽት በጣለው ዝናብ እናት እና ልጆችን ጨምሮ አራት ሰዎች በጎርፍ መወሰዳቸው ተሰምቷል፡፡ ትናንት ምሽት የጣለውን ዝናብ ተከትሎ ከምሽቱ 12:05 ሰዓት በንፋስስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ማንጎ ሰፈር ወንዝ ዳርቻ ላይ…

በኮንሶ ዞን ከ227 ሺህ በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ ያስፈልጋቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ኮንሶ ዞን በተከሰተው ድርቅ ከ227 ሺህ በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተመለከተ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ዳዊት ገበየሁ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት ÷ ባለፉት አራት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ “የመደመር ትውልድ” መፅሐፍ ላይ ምልከታቸውን ያቀረቡ ምሁራንን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “የመደመር ትውልድ” መፅሐፍ ላይ ምልከታቸውን ያቀረቡ ምሁራንን አመሰገኑ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በምረቃው ሥነ-ስርዓት ላይ ከ500 በላይ ወጣቶች እንዲገኙ…