Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጋናዊው ተጫዋች ክርስቲያን አትሱ በቱርክ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከፍርስራሽ ስር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቼልሲና በኒውካስል ተጫውቶ ያሳለፈው ጋናዊው የመስመር አማካይ ክርስቲያን አትሱ በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የጉዳት ሰለባ ቢሆንም በህይወት መትረፉ ተሰምቷል። ጋናዊው የመስመር አማካይ በቱርክ ከህንጻ ፍርስራሽ ስር በህይወት መገኘቱም…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ካቢኔ ዛሬ ባደረገው መደበኛ ስብሰባ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅን ለመተግበር በወጣው ደንብ ዙሪያ ተወያይቷል። በክልሉ በሥራ ላይ ያለው ደንብ ቁጥር 44/2003 ማሻሻያ ላይ የተወያየው ካቢኔው÷ ደንቡ ሥራ ላይ እንዲውል ውሣኔ…

አራት የስኳር ፋብሪካዎች ከ506 ሺህ ኩንታል በላይ ስኳር ማምረታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት የስኳር ፋብሪካዎች እስከ ትናንት ድረስ 506 ሺህ 121 ኩንታል ስኳር ማምረታቸውን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ ምርቱ ለህብረተሰቡ እየተሰራጨ መሆኑን በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሕዝብ ግንኙነትና ተሳትፎ ዋና ክፍል…

የፌደራል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና የመንግስት የጋራ ጉባኤ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና በመንግስት መካከል በጋራ ለመስራት የሚያስችል የትብብር ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ተቋቁሟል። ጉባኤው በዋናነት በፖሊሲና ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር የፌዴራል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና የመንግስት…

ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ867 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፋት ሥድሥት ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ867 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብስቡን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ገለጸ።   የጽህፈት ቤቱ የሕዝብ ግንኝነት ዳይሬክተር አቶ ኃይሉ…

የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የፍልሰት ጥናትና ምርምር ጉባዔ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የፍልሰት ጥናት እና ምርምር ጉባዔ በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ላይ የፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ አቶ አለምአንተ አግደውን ጨምሮ ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የተገኙ የተቋማት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከማልታ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከማልታ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት አቤላ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች እና የልዑካን ቡድኖቻቸው በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ ቱሪዝም፣ በባሕር፣ በሎጅስቲክስ እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ…

በ1 ነጥብ 4ቢሊየን ብር የሚገነባው የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ኅንፃ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ነጥብ 4ቢሊየን ብር የሚገነባው የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ኅንፃ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ ኅንፃው በ400 ቀናት ዉስጥ እንደሚጠናቀቅ የተገለጸ ሲሆን ፥ በዛሬዉ ዕለት የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥና የስምምነት…

ኢትዮጵያና ቻይና የ161 ሚሊየን ብር የአስቸኳይ ምግብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና የ161 ሚሊየን ብር የአስቸኳይ ምግብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ የኢኮኖሚና ንግድ አማካሪ ሚስተር ያንግ ዪሀንግ ተፈራርመውታል።…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመቀሌና አካባቢው በ31 ቅርንጫፎች ዳግም ሙሉ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በትግራይ ክልል በመቀሌ እና በዙሪያው ባሉ ከተሞች የሚገኙ 31 ቅርንጫፎች የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን አስታወቀ፡፡   የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥…