Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለስራ ጉብኝት ጣሊያን ሮም ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሥራ ጉብኝት ጣሊያን ሮም ገብተዋል፡፡
ኢትዮጵያና ጣሊያን ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ የሁለትዮሽ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዳላቸውም ኢቢሲ በዘገባው አስፍሯል፡፡
ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካው የማዕድን ኢንቨስትመንት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ በሚገኘው በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ላይ መዋዕለ-ንዋይ ማፍሰስ በሚል በተዘጋጀው መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡
በመርሐ-ግብሩ ዓለምአቀፍ የማዕድን ኩባንያዎች፣ ቴክኖሎጂ አቅራቢዎች እንዲሁም የፋይናንስ ተቋማት…
ከንቲባ አዳነች ከወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲትዩት ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲትዩት ዋና ስራ አስፈፃሚ አኒ ዳሳጉፐታ እና ከልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይቱ በትብብር ሊሰሩ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ምክክር ማድረጋቸውን ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ…
5 ቢሮዎችን በጋራ የሚይዘው የትራንስፖርት ዘርፍ ዋና መ/ቤት ግንባታ በቀጣይ ዓመት ይጠናቀቃል
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ነጥብ 575 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ አምስት ቢሮዎችን በጋራ እንዲይዝ ታስቦ እየተገነባ የሚገኘው የትራንስፖርት ዘርፍ ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክትን በቀጣዩ ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ መገናኛ አካባቢ በ4 ሺህ…
ትውልድን ለማፍራት የሚሰሩ ትምህርት ቤቶች ላይ መንግስት በትኩረት ይሰራል- አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልድን ለማፍራት የሚሰሩ ትምህርት ቤቶች ላይ መንግስት በትኩረት እንደሚሰራ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡
አቶ ደመቀ መኮንን በደሴ ከተማ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው።…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደቡብ ቱርክ ዛሬ ጠዋት በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ ለደረሰው የህይወት መጥፋት፣ የአካል ጉዳት እና የንብረት መውደም የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል፡፡
ሚኒስቴሩ ህይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን…
በደቡብ ክልል በሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ሰብዓዊ መብቶች እንዳይጣሱ ኢሰመኮ ባለሙያዎቹን አሰማራ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል በሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ሰብዓዊ መብቶች እንዳይጣሱ ለመከታተል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎቹን ማሰማራቱን አስታወቀ፡፡
የባለሙያዎቹ ቡድን በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል በሚገኙ ሥድስት ዞኖች ማለትም ጋሞ፣…
ከአውቶቡስ ተራ-18 ቁጥር ማዞሪያ-መሳለሚያ ለሚገነባው የመንገድ ፕሮጀክት ኮንዶሚኒየም ለመረጡ ተነሺዎች ቤት ተመድቧል- ኮርፖሬሽኑ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ኮርፖሬሽን ከአውቶቡስ ተራ-18ቁጥር ማዞሪያ-መሳለሚያ እየተገነባ ባለው የመንገድ ፕሮጀክት ምክንያት ተነሺ ለሆኑና ኮንዶሚኒየም ለመረጡ ሁሉም ሰዎች ቤት መመደቡን ገለፀ።
ፕሮጀክቱ በተያዘለት ጊዜ እንዳይጠናቀቅ…
በግጭት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት 99 በመቶ ወደ አገልግሎት ተመለሰ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በግጭት ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የኃይል አቅርቦት 99 በመቶ ወደ አገልግሎት ማስገባት መቻሉን አስታወቀ።
ስምንት የ230 ኪሎ ቮልት እና አምስት የ132 ኪሎ ቮልት አቅም ያላቸው ማከፋፈያ ጣቢያዎች ተጠግነው አገልግሎት…
በተለያዩ የደቡብ ክልል ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች የህዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የደቡብ ክልል ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች የህዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ ሒደት እየተከናወነ ነው ፡፡
ሕዝበ ውሳኔው በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች (ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ወላይታ፣ ጋሞ ፣ ጌዴኦ፣ ጎፋ)…