Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ህወሓት ያስረከባቸውን መሳሪያዎችና ተሽከርካሪዎች የማጓጓዝ ስራ መጀመሩን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት ያስረከባቸውን መሳሪያዎች እና ተሽከርካሪዎችን የማንቀሳቀስ ስራ መጀመሩን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አስታወቀ፡፡ በፌዴራል መንግስትና በህወሓት አመራሮች መካከል ደቡብ አፍሪካ እና ኬንያ ላይ በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሠረት የኢፌዴሪ…

በወቅታዊ ጉዳይ ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን የተሰጠ መግለጫ

በወቅታዊ ጉዳይ ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን የተሰጠ መግለጫ ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል የተፈጠረው መለያየት ሰላማዊ በሆነ መንገድ፣ በውስጣዊ አሠራር መፈታት እንዳለበት መንግሥት ያምናል። ሀገራዊ ተቋማት አንድነታቸውንና ጥንካሬያቸውን ጠብቀው እንዲዘልቁ…

ካለፉት አባቶች በጎ ነገሮችን በመቅሰም ለኢትዮጵያ ሰላም በጋራ ልንቆም ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ካለፉት ጀግኖች አባቶቻችን በጎ ነገሮችን በመቅሰምና በመሰነቅ ለኢትዮጵያ ልማትና ሰላም በጋራ ልንቆም ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የንጉሥ ሚካኤል 173ኛ ዓመት የልደት በዓል…

ህዝበ ውሳኔው በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን የወላይታ ዞን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት የሚካሄደው ህዝበ ውሳኔ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የወላይታ ዞን አስተዳደር አስታውቋል፡፡ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች (ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ወላይታ፣ ጋሞ፣ ጌዴኦ፣ ጎፋ)…

ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ያለውን የሃይል ትስስር ለማጠናከር የበኩሏን ሚና እንደምትወጣ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ ካምፓላ የተካሄደው 16ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የሃይል ትስስር የሚኒስትሮች ስብሰባ በአራት ጉዳዮች ላይ ውሳኔ በማሳለፍ ተጠናቋል፡፡ በመድረኩ ኢትዮጵያን ጨምሮ የ13 አባል ሀገራት የኤሌክትሪክ ኩባንያዎች ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች እና ሌሎች…

በኦሮሚያ ክልል 4 ነጥብ 7 ሚሊየን ተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 4 ነጥብ 7 ሚሊየን ተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡   የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ግርማ ባይሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥ ተማሪዎች…

ወደ ትግራይ ክልል ለሚጀመረው የየብስ ትራንስፖርት ጉዳት የደረሰባቸው 6 ድልድዮች ተጠግነው ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ትግራይ ክልል ዳግም ለሚጀመረው የየብስ ትራንስፖርት በግጭቱ ጉዳት የደሰረባቸው ሁሉም ድልድዮች እና መንገዶች ተጠግነው ለአገልግሎት ዝግጁ መደረጋቸውን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል፡፡   በአስተዳደሩ የድልድይ እና…

መድፈኞቹ በጉዲሰን ፓርክ ሁለተኛ ሽንፈታቸውን አስተናገዱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪሚየር ሊጉ መሪ አርሴናል በኤቨርተን የውድድር ዘመኑን ሁለተኛ ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ በጉዲሰን ፓርክ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ኤቨርተን በጄምስ ታርኮውስኪ የ60ኛ ደቂቃ ጎል አርሴናልን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድን…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ባሳዩት አጋርነት የሱዳን ህዝብ ተደስቷል- የሱዳን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባሳዩት አጋርነት የሱዳን ህዝብ ተደስቷል ሲሉ የሱዳን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደፋላ ኤልሃጅ አሊ ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሱዳን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

ብሔራዊ ባንክ 5 ቢሊየን ብር ጥሬ ገንዘብ ወደ መቀሌ መላክ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ውሳኔን ተከትሎ ብሔራዊ ባንክ 5 ቢሊየን ብር ጥሬ ገንዘብ ወደ መቀሌ መላክ ጀመረ። ጥሬ ገንዘቡ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ መሠራጨት እንደሚጀምር የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን…