Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቤንች ሸኮ ህዝቦች የባህል ማእከል ግንባታ የሚሆን ቦታ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቤንች ሸኮ ህዝቦች የባህል ማእከል ግንባታ የሚሆን ቦታ አበረከተ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ጊዜያት ለተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች የባህል ማዕከል መገንቢያ የሚሆን ቦታ ሲሰጥ መቆየቱ…

ለሁሉም ሕጻናት ምቹ ኢትዮጵያን ለመፍጠር መሥራት ይገባል – ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለነገ ሀገር ተረካቢ ሕጻናት ልዩ ድጋፍና እንክብካቤ በማድረግ ለሁሉም ሕጻናት ምቹ የሆነች ኢትዮጵያን ለመፍጠር በትኩረት መሥራት ይገባል ሲሉ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ተናገሩ፡፡ የዓለም የሕጻናት ቀን በዓለም ለ33ኛ በኢትዮጵያ ለ17ኛ ጊዜ÷ "ምቹና…

በመሬት ዘርፍ የሚፈፀመውን ሌብነት ለመከላከል የተጀመሩ ሥራዎች ይጠናከራሉ – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከመሬት ጋር በተያያዘ የሚፈፀም ስርቆት እና ማጭበርበርን ለመከላከል የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…

በሐረሪ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የሌማት ትሩፋት የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባለፈ የተመጣጠነ ስርአተ ምግብን እውን ለማድረግ፣ የምግብ ሸቀጥ ምርቶችን ዋጋ ለማረጋጋትና ከውጭ…

በከሚሴ ከተማ የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከሚሴ ከተማ በክልል ደረጃ ተከብሯል፡፡ በዓሉ ''ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን'' በሚል መሪ ቃል ነው የተከበረው፡፡ በበዓሉ አከባበር…

22ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሰላም መጠናቀቁን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተካሔደው 22ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የፕሮግራሙ አዘጋጆች፣ አስተባባሪዎች እና የውድድሩ ተሳታፊዎች ከጸጥታ አካላት ጋር በቅንጅት በመሥራታቸው በስኬት እንዲጠናቀቅ አስችሏል ብሏል…

የዘንድሮውን ታላቁ ሩጫ በወንዶች አትሌት አቤ ጋሻው ለሦስተኛ ጊዜ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮውን ታላቁ ሩጫ በወንዶች ከአማራ ማረሚያ ቤት አትሌት አቤ ጋሻው አሸንፏል፡፡ አትሌት አቤ ጋሻው የዘንድሮውን ሲያሸንፍ ለሦስተኛ ጊዜ መሆኑን ተናግሯል፡፡ አትሌት ኃይለማርያም አማረ ከፌደራል ማረሚያ ሁለተኛ እና አትሌት ገመቹ ዲዳ…

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተካሔደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂ አትሌቶችን ጨምሮ ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሩጫው የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት ላይ÷ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ፣ የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ፣ የቱሪዝም…

የኢትዮ ሩሲያን የቆየ ግንኙነት በኪነ ጥበብና በባህል መስኮች ማሳደግ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የሩሲያን የቆየ ወዳጅነትና ግንኙነት በኪነ ጥበብና በባህል መስኮችም ማሳደግ እንደሚገባ የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ ቀጀላ መርዳሳ ገለጹ። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ለሩሲያ ባህላዊ ሙዚቃ ቡድን የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት…

አስቸኳይ የህክምና ቁሳቁስ ሽሬ መድረሱን ዓለምአቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 20 ቶን አስቸኳይ የህክምና ቁሳቁስ ሽሬ መድረሱን ዓለምአቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ በቀጣይ አስቸኳይ የህክምና ቁሳቁሱ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ዜጎች የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት እንደሚውሉ ኮሚቴው አስታውቋል፡፡