Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአውሮፓ ህብረት በጦርነት ለወደሙ ትምህርት ቤቶች የሚውል የ33 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በጦርነት ምክንያት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል እና ለተማሪዎች ምገባ የሚውል የ33 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ጦርነቱ በተከሰተባቸው አካባቢዎች 8 ሺህ 500 ትምህርት ቤቶች መውደማቸውና 1 ሺህ 500…

ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛው ዙር ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለስ ስራ በዛሬው እለት ከ1 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ዜጎቹ ከሳዑዲ መንግስት ጋር በተደረሰው ስምምነት መሰረት በመጀመሪያው ዙር በተደረጉ 198 በረራዎች ከ71 ሺህ በላይ ዜጎችን…

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትና የሱዳን ጠቅላላ የደህንነት አገልግሎት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ ከሱዳን ጠቅላላ የደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አህመድ ኢብራሂም አሊ ሙፍዲል እና ሌሎች ከፍተኛ የተቋሙ አመራሮች ጋር በመረጃና ደህንነት ጉዳዮች…

ሰብዓዊ ድጋፍ የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቐለ ደረሱ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያየ ሰብዓዊ ድጋፍ የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቐለ መድረሳቸውን የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን አስታወቀ። ተሽከርካሪዎቹ ሕይወት አድን ድጋፍን ጨምሮ መድኃኒቶችን፣ የወደሙና የተጎዱ ቤቶችን መልሶ ለመገንባት የሚያገልግል እንዲሁም የተጎዱ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በግልገል በለስ ከተማ የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ። በመርሐ ግብሩ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ፣ የግብርና ሚኒስትር አቶ ኡመር ሁሴን፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…

በመዲናዋ 90 ሔክታር መሬት አጥረው የተቀመጡ ባለሀብቶች ውል ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 90 ሔክታር መሬት ያለምንም አገልግሎት አጥረው የተቀመጡ ባለሀብቶች ውል መቋረጡን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ቀነዓ ያደታ በሰጡት መግለጫ÷ በአዲስ አበባ መሬት…

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር እየመከረ ነዉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር እየመከረ ነው፡፡ ኮሚሽኑ የተቋቋመበትን ዓላማ ከግብ ለማድረስ ነው ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ከተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር እየመከረ የሚገኘው፡፡ የሀገራዊ…

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ተሽከርካሪ ወደ መኖሪያ ቤት በመግባት ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ተሽከርካሪ ወደ መኖሪያ ቤት በመግባት ጉዳት ማድረሱን የዞኑ ፓሊስ አስታወቀ፡፡ በዞኑ ጎሮጉቱ ወረዳ ገንዳ ጋራጎላ በተባለ ቀበሌ የሠሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3-06992 ኢት የሆነ የነዳጅ ጫኝ ቦቴ ተሸከርካሪ ከነተሳቢው ወደ መኖሪያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሱዳን የሽግግር ምክር ቤት አባላትን አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሱዳን የሽግግር ምክር ቤት አባላትን ዛሬ ጠዋት ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና…

የ”ህዳር ሲታጠን” የፅዳት ዘመቻ  በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዳር 12 ወይም "ህዳር ሲታጠንን" ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ። ህዳርን በፅዳት በሚል መሪ ቃል ነው የፅዳት ዘመቻው የተካሄደው። ጃክሮስ አካባቢ የተካሄደው የፅዳት ዘመቻ የአዲስ አበባ ከተማ ፅዳት አስተዳደር…