Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከ513 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከሕዳር 2 እስከ 8 ቀን 2015ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ513 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን አስታወቀ፡፡
በዚህም 483 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት ገቢ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን እና…
ብቁና ጥሩ ዜጎችን ማፍራት የሚያስችል ሥራ መሥራት እንደሚገባ የትምህርት ሚኒስትሩ ተናገሩ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ብቁና ጥሩ ዜጎችን ማፍራት የሚያስችል ሥራ መሥራት ይገባል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
ለሦስት ቀናት በሐዋሳ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 31ኛው የትምህርት ጉባኤ በተሳታፊዎች ባለ 8 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለመካከለኛና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች ሥልጠና እየሰጠ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለመካከለኛና ከፍተኛ የሀገሪቱ ዲፕሎማቶች በውጭ ግንኙነትና በብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ ዙሪያ ስልጠና እየሰጠ ነው።
ስልጠናው በአፍሪካ አመራር ልህቀት ማዕከል ነው እየተሰጠ መሆኑን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል።…
በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የዘንድሮው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ በክልል ደረጃ የዘንድሮውን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በምስራቅ ሸዋ ዞን ዋቄ ሚኣ ቀበሌ በይፋ አስጀመሩ።
በክልሉ በበጋ ስንዴ መስኖ ልማት ከ1 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት ለመሸፈን…
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 252 ተማሪዎችን አስመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያስተማራቸውን 252 ተማሪዎች አስመረቀ።
ከተመራቂዎቹ መካከል 176ቱ ወንድ ሲሆኑ 76 ደግሞ ሴዮች ናቸው።
ከእነዚህ ውስጥ 57 ስፔሻሊስት ሀኪሞች መሆናቸውን…
ነገን ዛሬ ላይ ለመገንባት ባለ ጥረት እንደፋና ዓይነት ሚዲያ ያስፈልጋል- አቶ አብረሃም አለኸኝ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገን ዛሬ ላይ ለመገንባት ባለ ጥረት እንደፋና ዓይነት ሚዲያ እንደሚያስፈልግ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ እና በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የዴሞክራሲ ግንባታ አስተባባሪ ሚኒስትር አቶ አብረሃም አለኸኝ ገለፁ።
የፋና…
ኢትዮጵያ በ3ኛው የፀረ ሽብር ፋይናንስ የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ላይ እተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱአለም የሚመራ ልዑክ ቡድን በህንድ ኒው ደልሂ እየተካሄደ ባለው 3ኛው የፀረ ሽብር ፋይናንስ የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።
ኮንፈረንሱ ''ለሽብር የሚውል ገንዘብ የለም '' በሚል መሪ ሃሳብ…
”አገራዊ ፍቅርን በማስቀደም ኢትዮጵያን ማገልገል ይገባል” – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ''አገራዊ ፍቅርን በማስቀደም ኢትዮጵያን ማገልገል ይገባል'' ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በመገኘት ሥልጠና እየወሰዱ…
የአሰራርና የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓትን ማዘመን የሚያስችል የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሰራርና የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓትን ማዘመን የሚያስችል የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ።
ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን፣ የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር አምራችና ላኪዎች ማህበር እና ኢስት አፍሪካ ትሬድ ማርክ የተሰኘ ለትርፍ…
በመዲናዋ በትምህርት ቤቶች አካባቢ አዋኪ ድርጊት በፈጸሙ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በትምህርት ቤቶች አካባቢ አዋኪ ድርጊት በፈጸሙ የንግድ ድርጅቶች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ኃላፊ ወይዘሮ ሊዲያ ግርማ በሰጡት መግለጫ፥ እርምጃው…