Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በቱም ከተማ ከ92 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ለሚገነባው የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱም ከተማ ከ92 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ለሚገነባው የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡
ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ÷ ፕሮጀክቱ ረጅም ጊዜ…
300 ቶን ምግብ አላማጣ መድረሱን የዓለም ምግብ ድርጅት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 300 ቶን ምግብ አላማጣ መድረሱን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡
ድርጅቱ 300 ቶን ስንዴ፣ አተር ክክ እና የአትክልት ዘይት አላማጣ ድርሶ እየተራገፈ መሆኑን ነው ያስታወቀው፡፡
ምግብ ነክ ቁሳቁሱም ለ67 ሺህ ሰዎች እንደሚደርስም…
በኢትዮ- ኬንያ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር በይፋ የኤሌክትሪክ ሽያጭ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ- ኬንያ ባለ 500 ኪል ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ መስመር እና የኮንቨርተር ማከፋፈያ ጣቢያ ዛሬ በይፋ የኤሌክትሪክ ሽያጭ ጀምሯል፡፡
ዛሬ በይፋ ኃይል ማስተላለፍ የጀመረው የኢትዮ - ኬኒያ ባለ 500 ኪል ቮልት የማስተላለፊያ መስመር በዓመት…
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አቋርጦት የነበረውን የኩላሊት ንቅለ ተከላ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በኮቪድ-19 ምክንያት አቋርጦት የነበረውን የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና መጀመሩን አስታወቀ፡፡
ሆስፒታሉ አቋርጦት የነበረውን የህክምና አገልግሎት ዳግም የጀመረው ከመስከረም 18 ቀን 2015ዓ.ም ጀምሮ መሆኑም ተገልጿል፡፡…
ስራ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ ኢነርጂ ፖሊሲ ሊሻሻል ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሶስት አስርት ዓመታት ስራ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ ኢነርጂ ፖሊሲ ሊሻሻል መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ በተሻሻለው የኢነርጂ ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በአዳማ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው፡፡
የውሃና…
በመዲናዋ ከ246 ሺሕ በላይ በጎ ፈቃደኞችን የሚያሳትፍ የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ246 ሺሕ በላይ በጎ ፈቃደኞችን የሚያሳትፍ የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡
የ2015 የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎትን ዛሬ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በይፋ…
ሰላም ለንግዱ ማህበረሰብ ቁልፍ ሚና አለው- አቶ ታዬ ደንደአ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም ለንግዱ ማህበረሰብ ቁልፍ ሚና አለው ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ታዬ ደንደአ ገለጹ፡፡
"ለሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ስኬት የፋይናንስ ተቋማትና የመንግስት ልማት ድርጅቶች ሚና " በሚል መሪ ሀሳብ ከተለያዩ የፋይናንስ ተቋማትና የልማት…
አቶ ደመቀ መኮንን መንግስት ለሰላም ስምምነቱ ተፈጻሚነት ቁርጠኛ መሆኑን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበር ጋር ተወያዩ።
ውይይታቸው በሰላም ስምምነቱ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…
የኦሮሚያ የልማት ድርጅቶች ኢንቨስትመንት ግሩፕ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የልማት ድርጅቶች ኢንቨስትመንት ግሩፕ ተመስርቷል፡፡
የልማት ድርጅቶች ኢንቨስትመንት ግሩፕ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ፣ የክላስተር አስተባባሪዎች እና ባለድርሻ…
የደቡብ ክልል እና የብሄረሰቦች ምክር ቤት የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት እና የብሄረሰቦች ምክር ቤት የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
የክልል የዞንና የልዩ ወረዳ የምክር ቤት አባላት በተገኙበት የጋራ ጉባዔው በወላይታ ሶዶ ከተማ ነው እየተካሄደ የሚገኘው።
ምክር ቤቱ በዞንና ልዩ…