Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች የ590 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋ ለተፈናቀሉ ዜጎች የ590 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ለቤኒሻለንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
የብልፅግና ሴቶች ሊግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ሀገር አቀፉን የሴቶች የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር አስጀመሩ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ሴቶች ሊግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በሀገር አቀፍ ደረጃ 5 ሚሊየን ሴቶች የሚሳተፉበት የሴቶች የሌማት ትሩፋትን በቢሾፍቱ ከተማ አስጀመሩ።
መርሐ ግብሩ "የተመጣጠነ ምግብ እመገባለሁ ሁሉንም ከደጄ አመርታለሁ" በሚል…
አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በቀጣዩ አመት ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍሎች ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ይሆናል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በ2016 ዓ.ም ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍሎች ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
31ኛው አገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ተጀምሯል።
የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት…
ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከጀርመን ፌደራል ፖሊስ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የጀርመን ፌደራል ፖሊስ ተወካይና የፖሊስ ዓለም አቀፍ ግንኙነት ከፍተኛ አማካሪ በሆኑት ሚስተር ሄለም ሽሮት ከተመራው ልዑካን ቡድን መክረዋል፡፡
በውይይቱ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ፥…
ሚኒስቴሩ በራይድና የታክሲ አገልግሎት በሚሰጡ ሹፌሮች ላይ የሚፈፀም ግድያን በተመለከ ያካሄደውን የምርመራ ውጤት ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር በራይድና የታክሲ አገልግሎት በሚሰጡ ሹፌሮች ላይ የሚፈፀም ግድያንና የከባድ ውንብድና ወንጀልን በተመለከ ያካሄደውን የምርመራ ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡
በራይድና በሌሎች የትራንስፓርት አገልግሎት ዘርፍ ተሰማርተው ራሳቸውንና…
በኢትዮጵያ ከተሰማሩ ግዙፍ የቻይና ኩባንያዎች ጋር ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ካፈሰሱ ግዙፍ የቻይና ኩባንያዎች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡
ምክክሩ ኩባንያዎቹ በምርት ሂደት ላይ እያጋጠሟቸው ስላሉ ችግሮች እና በመንግስት ህግ እና ፖሊሲዎች ላይ ላላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት እና ምክክር ለማድረግ…
ጠ/ሚ ዐቢይ የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋሙን ይፋ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋሙን ይፋ አደረጉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉዳዩ ላይ የሚከተለውን መግለጫ አውጥተዋል።
የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋም
ሙስና ሀገርን የሚበላ ነቀዝ ነው፡፡…
በአፋር ክልል በጦርነቱ ለተጎዱ ዜጎች የ170 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በአፋር ክልል በጦርነቱ ለተጎዱ ዜጎች የ170 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል።
ሚኒስቴሩ በከተማ ሴፍቲኔት መርሐ ግብር በከተሞች ከሚያደርገው ድጋፍ ባለፈ በአሽቸኳይ አደጋ ምላሹ ነው ድጋፉን ያደረገው።
የከተማና…
በመዲናዋ በበጎ ፈቃድ የሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ መርሐ ግብር በይፋ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን በኢትዮጵያ ማህበራዊ ዋስትና እንዲረጋገጥ እና ሀገሪቱ ከግጭት እንድታገግም የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡
የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ በጀርመን ኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር የአፍሪካ ዳይሬክተር ቢሪግት…
ዶክተር ፍፁም አሰፋ ከተመድ የሥነ ህዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ ከተባበሩት መንግስታት የሥነ ህዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ሱዛን ማንዶንግ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም በሥነ ሕዝብና ልማት ጉዳዮች ዙሪያ የነበረውን ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው እና ወደፊት በጋራ ሊሰሯቸው…