Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጀርመን ለሴፍቲ ኔት እና ግጭት ማገገሚያ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር አስታወቀች
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ በጀርመን ኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር የአፍሪካ ዳይሬክተር ቢሪግት ፒከል ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸው ወቅትም በኢፌዴሪ መንግስት እና በህወሓት መካከል ስለተደረሰው የሰላም ስምምነት እና…
31ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ ነገ በሐዋሳ ይካሄዳል
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው ጉባኤ "ጠንካራ የትምህርትና ምዘና ስርአት ለትምህርት ጥራት" በሚል መሪ ቃል ነው የሚካሄደው።
ጉባኤው ነገ እና ከነገ በስቲያ የሚካሄድ ሲሆን፥ በዛሬው ዕለት ከከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ እቅድ አፈፃፀምና አጠቃላይ አካሄድ ጋር በተያያዘ…
በትግራይ ክልል የሕክምና መድሃኒትና ቁሳቁስ የማቅረብ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ጤና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል አስፈላጊ የሕክምና መድሃኒቶች እና ቁሳቁስ የማቅረቡ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
መንግስት ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመሆን የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን እያከናወነ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በዚሁ መሰረት…
ዶክተር ኤርጎጌ በተመድ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና የሴቶች ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና የሴቶች ዳይሬክተር ማክሲም ሁዋኔቶ ጋር ተወያዩ፡፡
ዶክተር ኤርጎጌ÷ የሴቶችን መብት ለማስከበር፣ የስርዓተ ፃታ እኩልነትን ለማስፈን፣…
በንግድ ሥራ ፈጠራና ኢኖቬሽን ዘርፍ ንቅናቄ ለመፍጠር በተሠሩ ተግባራት ላይ ውይይት ተካሔደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድ ሥራ ፈጠራና ኢኖቬሽን ዘርፍ ሀገራዊ ንቅናቄ ለመፍጠር በተከናወኑ ተግባራት ላይ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ውይይት ተካሔደ፡፡
ውይይቱ የተካሔደው÷ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ እና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር…
በናይሮቢና በፕሪቶሪያ የሠላም ስምምነት ሰነዶች መካካል መሠረታዊ ልዩነት የለም – ዶክተር ለገሰ ቱሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በይዘት ደረጃ በናይሮቢና በፕሪቶሪያው የሠላም ስምምነት ሰነዶች መካካል መሠረታዊ ልዩነት እንደሌለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ፡፡
ዶክተር ለገሰ ቱሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የፕርቶሪያው…
በታንዛኒያ እስር ላይ የነበሩ 86 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ደቡብ አፍሪካ ሲጓዙ በታንዛኒያ መንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ለእስር ተዳርገው የነበሩ 86 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡
ዜጎቹ ወደ ሀገራቸው ሊመለሱ የቻሉት÷ በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በሀገሪቱ የሚገኘው የዓለም…
በጁገል ዙሪያ ሕገ-ወጥ ተግባራትን ለመከላከል የሚሠራው ሥራ ሊጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጁገል ውስጥና ዙሪያ የሚከናወኑ ሕገ-ወጥ ግንባታና የመሬት ወረራን ለመከላከል እየተሠሩ ያሉ ሥራዎች ሊጠናከሩ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ አሳሰቡ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ÷ የጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስን ጠብቆ ለትውልድ…
ብሔራዊ የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚቴ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦትና ተደራሽነት ላይ ቀጣይ አቅጣጫ አስቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሚመራው ብሔራዊ የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦትና ተደራሽነት ጉዳይ ላይ በመምክር ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል፡፡…
በሩብ ዓመቱ የተገኙ ድሎችን አጠናክሮ ለማስቀጠልና ክፍተቶችን ለማስተካከል ርብርብ ማድረግ ይገባል – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም የተገኙ ድሎችን አጠናክሮ ለማስቀጠልና የታዩ ክፍተቶችን በአጭር ጊዜ ለመሙላት የተቀናጀ ርብርብ ማድረግ ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጸ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ…