Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በቡና እሴት ሰንሰለት ለተሰማሩ ባለድርሻ አካላት ብድር ማመቻቸት የሚያስችል የ10 ሚሊየን ዩሮ ፕሮጀክት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርና ሚኒስቴር ከተመድ ኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ጋር በቡና እሴት ሰንሰለት ለተሰማሩ ባለድርሻ አካላት ብድር ለማመቻቸት የሚያስችል የ10 ሚሊየን ዩሮ ፕሮጀክት ተፈራረመ፡፡
ስምምነቱን የፈረሙት የግብርና ሚኒስትሩ ኡመር ሁሴን እና በኢትዮጵያ…
በሰሜን እዝ ላይ የተፈፀመው ጥቃት መታሰቢያ ጥቅምት 24 ቀን በመላ ኢትዮጵያ ይካሄዳል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ቃል በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈፀመው ጥቃት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ የፊታችን ጥቅምት 24 ቀን በመላ ሀገሪቱ እንደሚካሄድ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ…
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የተሰሩ 38 ቤቶች ለአቅመ ደካሞች ተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ በ11 ሚሊየን ብር ወጪ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተሰርተው የተጠናቀቁ 38 ቤቶች ለአቅመደካሞች ተላልፈዋል፡፡
የሻሸመኔ ከተማ ከንቲባ አቶ አዳነ ተ/ጊዮርጊስ በዚህ ወቅት ፥ ቤቶቹ ደረጃቸውን ጠብቀው እንዲጠናቀቁ ድጋፍና…
በባህር ዳር ከተማ እየተከናወነ የሚገኘው የሴተኛ አዳሪዎች ፕሮጀክት የብዙዎችን ህይወት እየታደገ መሆኑ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት እየተከናወነ የሚገኘው የሴተኛ አዳሪዎችን ህይወት የሚቀይር ፕሮጀክት የብዙዎችን ህይወት እየታደገ መሆኑን በባህርዳር ከተማ ህይወታቸውን በሴተኛ አዳሪነት ሲመሩ የነበሩ ሴቶች ገለጹ፡፡
ከፕሮጀክቱ ጋር በተያያዘ ፋና…
በዶክተር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልዑክ በሰሜን ሸዋ ዞን በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልዑክ በሰሜን ሸዋ ዞን ሞረትና ጅሩ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኘ፡፡
ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የክልሉ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በወረዳው ገርባ ቀበሌ በ1 ሺህ…
በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በገላን እና ዱከም ከተሞች የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በገላን እና ዱከም ከተማ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ፡፡
የልዑካን ቡድኑ በከተሞቹ እየተከናወኑ የሚገኙትን÷ የዱቄት ፋብሪካ፣ የአርሶ አደሮች የኅብረት ሥራ ዩኒየን እና ሜልባ…
አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመውን ጭፍጨፋ የሚዘክር ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ሊካሔድ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመው ጭፍጨፋ ሁለተኛ ዓመት የሚዘከርበትና የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ የፊታችን ሐሙስ እንደሚካሄድ ተገለጸ።
ሰልፉ መነሻውን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት…
ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር የ4ኛ ሣምንት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስተኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር የ4ኛ ሣምንት መርሐ ግብር በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ነው፡፡
የ4ኛ ሣምንት የሳይበር ደህንነት ወር መርሐ ግብሩ የማህበረሰብ አቀፍ የግንዛቤ ማስጨበጫ ነው ተብሏል፡፡
በዚህም የዜጎችንና…
አዲሱ የመጅሊስ አመራር ልዑክ በድሬዳዋ አስተዳደር ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ የተመራ አዲሱ የመጅሊስ አመራር ልዑክ ዛሬ በድሬዳዋ አስተዳደር ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ጋር ትውውቅ አድርጓል።
የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር በስነ…
የወልዲያ – አላማጣ የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና ሙሉ በሙሉ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ምክንያት ጉዳት ደርሶበት በጥገና ላይ የነበረው የወልዲያ -አላማጣ የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል…