Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በደቡብ ክልል በቴክኖሎጂ የታገዙ የግብርና ስራዎችን ማስፋፋት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በቴክኖሎጂ የታገዙ የግብርና ስራዎችን ማስፋፋት እንደሚያስፈልግ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡
የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳን ጨምሮ የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በጉራጌ ዞን በሶዶ ወረዳ በክላስተር…
በጋምቤላ በጎርፍ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ በጎርፍ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የተለያየ ምግብ ነክ ድጋፍ ተደርጓል፡፡
የባሮ፣ ጀጀቤእና ሌሎች መጋቢ ወንዞች በዘንድሮው የክረምት ወራት በከፍተኛ ሁኔታ መሙላታቸውን ተከትሎ በርካቶች መፈናቀላቸው ይታወሳል፡፡
ይህን…
ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከድሬዳዋ ከተማ ካቢኔ ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚል ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ጋር ተወያዩ፡፡
ውይይታቸውን አስመልክተወ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ፥ ከሥራ ዕድል ፈጠራ እና ከኢንዱስትሪ ሰላም አኳያ ያሉ አዲስ እሳቤዎችን…
በአዲስ አበባ በ2014 ዓ.ም በትራፊክ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር መቀነሱ ተነገረ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 ዓ.ም በመንገድ ደኅንነት ችግር ሕይወታቸውን የተነጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ2013 አንጻር በ11 ነጥብ 4 በመቶ መቀነሱን የአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ደኅንነት ምክር ቤት አስታወቀ።
በ2013 ዓ.ም የነበረው የትራፊክ አደጋ ሞት ቁጥር…
የሩሲያ ኤምባሲ 500 የዝንጀሮ ፈንጣጣ መመርመሪያ መሳሪያዎችን የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስረከበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ አምባሲ 500 የዝንጀሮ ፈንጣጣ መመርመሪያ መሳሪያዎችን ለህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስረከበ፡፡
መመርመሪያ መሳሪዎቹ በሩሲያ ስቴት የቫይሮሎጂ እና ባዮቴክኖሎጂ ጥናትና ምርምር ማዕከል የተመረቱ መሆናቸው ነው የተገለፀው፡፡
ርክክቡ…
የአዳሚቱሉ የፀረ አረምና ተባይ ፋብሪካ በሙሉ አቅሙ እንዲያመርት ድጋፍ ይደረጋል-ኢንጅነር ታከለ ኡማ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳሚቱሉ የፀረ አረምና ተባይ ፋብሪካ በሙሉ አቅሙ ማምረት እንዲችል አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ የማዕድን ሚኒስትሩ ታከለ ኡማ ገለጹ፡፡
ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የግብርና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ድሪባ ኩማ የአዳሚቱሉ የፀረ…
የመስህብ ስፍራዎችን ለማልማት የግሉ ዘርፍ እንዲሳተፍ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስህብ ስፍራዎችን ለማልማት የግሉ ዘርፍ እንዲሳተፍ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ጣሂር መሀመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡
በአማራ ክልል ያሉ የመስህብ ስፍራዎች በርካታ በመሆናቸው መንግስት ብቻውን ማልማት አይችልም ያሉት ኃላፊው ፥…
በመዲናዋ ከ22 ሺህ በላይ ኩንታል ሲሚንቶ በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር ተያዘ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተግባራዊ የተደረገው የሲሚንቶ ግብይት መመሪያ ከሚፈቅደው ውጪ በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ 22 ሺህ 293 ኩንታል ሲሚንቶ ተይዞ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እየተስተዋለ ያለውን የሲሚንቶ ዋጋ ንረት…
የሳይንስ ሙዚየሙ ከተማችንን በቴክኖሎጂ የበለፀገች ከተማ በማድረግ ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው – ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ የተመረቀው የሳይንስ ሙዚየም ከተማችንን በሳይንስና በቴክኖሎጂ የበለፀገች ከተማ (ስማርት ሲቲ) በማድረግ ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡
ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር…
የደቡብ ክልል ህዝብና መንግስት ለመከላከያ ሠራዊት ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ህዝብና መንግስት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አስረከበ።
በርክክብ ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤና የድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ…