Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ክልል ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ 

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነትና የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የደቡብ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋጤ ስርሞሎ ለመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሊዊጂ አስረክበዋል፡፡…

የጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስን ለመንከባከብ የተጀመረው ሕግ ማስከበር ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የሐረሪ ክልል መንግሥት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስን ለመጠበቅና ለመንከባከብ የተጀመረው ሕግ ማስከበር ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሐረሪ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ በጀጎል ግንብ ውስጥ የሚገኙ መኖሪያ ቤቶች፣ አድባራት፣…

በሰሜን ሸዋ ዞን አራት ወረዳዎች የማሽላ ጢንዚዛ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አራት ወረዳዎች የማሽላ ጢንዚዛ መከሰቱን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ። እስካሁን 1 ሺህ 21 ሔክታር የማሽላ ሰብል ላይ ጢንዝዛ የተከሰተ ሲሆን÷ 966 ሔክታሩን በባህላዊ መንገድ ቀሪውን 55 ሔክታር…

የኢትዮጵያ ጠላቶች ዓላማ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ማዳከም መሆኑን አቶ ርስቱ ይርዳ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ሊጎዱ የሚሹ ኃይሎች ሁሉ ዋና ዓላማ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ማዳከም ነው ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ተናገሩ፡፡ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የንቅናቄ መድረክ፥ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ተጋባዥ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሳይንስ ሙዚየምን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሳይንስ ሙዚየምን መርቀው ከፈቱ። ሙዚየሙ ሁለት ግዙፍ ህንጻዎች ሲኖሩት በሰባት ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው። በሙዚየሙ ውስጥ ቋሚ እና ጊዜያዊ አውደ ርዕይ ማሳያዎች አሉት። ሙዚየሙ ሳይንስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አፍሪካውያን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለአህጉሪቱ እድገት እና ብልፅግና እንዲያውሉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለአህጉሪቱ እድገት እና ብልፅግና በማዋል ረገድ እንዲተባበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተካሄደ ያለውን የፓን አፍሪካ ኢንተለጀንስ…

ዶክተር ሊያ ከግሎባል አሊያንስ ቫክሲን ኢኒሼቲቭ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከግሎባል አሊያንስ ቫክሲን ኢኒሼቲቭ ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር ሲዝ በርክሌይ ጋር በክትባት አገልግሎት እና ተዛማጅ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በዋናነት ስላልተከተቡ ሕጻናት (ዜሮ ዶዝ)፣ በመጪው ጊዜ…

“ስለ ኢትዮጵያ” የፓናል ውይይት በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው "ስለ ኢትዮጵያ" የፓናል ውይይት በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው። የፓናል ውይይቱ "አሸናፊ ሕዝብ ስለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሃሳብ ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል። በውይይቱ ላይ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ…

በአፋር ክልል የፖሊዮ መከላከያ ክትባት የመስጠት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በህወሓት የሽብር ቡድን ወረራ ውስጥ በነበሩ 11 ወረዳዎች የፖሊዮ መከላከያ ክትባት የመስጠት ዘመቻ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል።   የፖሊዮ ክትባት መርሐ ግብሩ ለአራት ቀናት የሚቆይ ሲሆን ÷ ዕድሜያቸው ከአምስት…

የከምባታጠምባሮ እና ሀላባ ዞኖች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከምባታ ጠምባሮ እና የሀላባ ዞኖች ለመከላከያ ሰራዊት የአይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡ አሸባሪው ህወሓት የከፈተውን ጦርነት ለመቀልበስ በግንባር እየተዋጋ ለሚገኘው ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የከምባታ ጠምባሮ ዞን ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የአይነት…