Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሰብዓዊ መብቶች ጉዳይን እንዲመረምር የተሰየመው ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ባለሙያዎች ቡድን እንዲፈርስ ጥያቄ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አደረጃጀት አባላት ጥምረት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉዳይን እንዲመረምር የተሰየመው ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ባለሙያዎች ቡድን እንዲፈርስ ጠየቁ።
ጥያቄውን ያቀረቡት በመላው ዓለም የሚገኙ አስራ ሰባት…
የመስቀል ደመራ በዓል በሐረሪ ክልል በድምቀት ተከበረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በሐረሪ ክልል በድምቀት ተከብሮ ውሏል።
በበዓሉ አከባበር ስነ ስርዓት ላይ የተገኙት የምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ መላከ ገነት ቀሲስ ንጋቱ ደሳለኝ ÷ የመስቀል ደመራ በዓል የአንድነትና የነጻነት አርማ…
የሶማሌ ክልል ተወላጅ ዳያስፖራዎች የክልሉን የሰላምና የልማት ሥራዎች እንደግፋለን አሉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሚኔሶታ የሚኖሩ የሶማሌ ክልል ተወላጅ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ የክልሉን የሰላምና የልማት ስራዎች እንደሚደግፉ ገለጹ።
በሚኒሶታ የሚኖሩት የክልሉ ዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት በሶማሌ ክልል እንዲሁም በሀገሪቱ በሰላም፣ ልማትና በወቅታዊ…
አለመግባባትን በዕርቅ ዘግቶ በፍቅርና በሰላም ከመኖር የተሻለ ሌላ አማራጭ የለም-ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አለመግባባትን በዕርቅ ዘግቶ በፍቅርና በሰላም ከመኖር የተሻለ ሌላ አማራጭ የለም ሲሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ገለጹ፡፡
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ይህን የተናገሩት፥…
አሸባሪው ህወሓት የሰብአዊ ርዳታ ተሽከርካሪዎችን ለጦርነት መጠቀሙን እንደቀጠለበት መንግስት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የሰብአዊ ርዳታ ተሽከርካሪዎችን ለጦርነት መጠቀሙን ቀጥሎበታል ሲል የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ የርዳታ ድርጅቶች ለርዳታ የሚጠቀሙባቸው…
ከጥላቻ ፍቅርን፣ ከመገፋፋት መቀራረብን ከራስ አልፎ ለሰዎች ማሰብን ከመስቀሉ ስራ መማር አለብን-ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁላችንም ከጥላቻ ፍቅርን፣ ከመገፋፋት መቀራረብን ከራስ አልፎ ለሰዎች ማሰብን ከመስቀሉ ስራ መማር አለብን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡
የደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በደማቅ ሃይማኖታዊ ስነ- ስርዓት…
የደመራ በዓል በካቶሊካዊ ቤተክርስቲያን ተከበረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደመራ በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን ተከበረ።
በዓሉ መስቀልን መሰረት ባደረጉ ዝማሬዎች፣ የወንጌል ስብከት እንዲሁም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች ነው የተከበረው።
በደመራው…
የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ ከተሞች በድምቀት ተከበረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ ከተሞች በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በድምቀት ተከበረ።
በዓሉ በጅማ ፣ ባህር ዳር ፣ ሐዋሳ፣ ደብረ ብርሃን፣ ነቀምቴ፣ ወላይታ ሶዶ እና ሌሎች ከተሞች ነው ሃይማኖታዊ ስርዓቱን በጠበቀ…
የደመራ በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት ተከበረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የደመራ በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት ተከበረ፡፡
በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በደማቅ ሃይማኖታዊ ስነ- ስርዓት ተከብሯል፡፡
በበዓሉ አከባበር ሥነ-ስርዓቱ…
ወ/ሮ ሙፈሪሃት እና ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በስራ እድል ፈጠራ ዙሪያ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የተመራ ልዑካን ቡድን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ጋር በስራ እድል ፈጠራና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቷል፡፡
በውይይት መድረኩ በስራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ…