Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከተመድ የስራ ሃላፊዎች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከተመድ የሰብዓዊ እርዳታ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ። ርዕሰ መስተዳድሩ በተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ካትሪን ሶዚና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ተራድኦ የልማት ድርጅት ኃላፊ ሴን…

የሩሲያው “ሮሴቲ” በኢትዮጵያ የኃይል አቅርቦት ቁሶች ምርት ላይ መሥራት እንደሚፈልግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015( ኤፍ ቢ ሲ) “ሮሴቲ” የተሠኘው የሩሲያ የትራንስፎርመር እና የኤሌክትሪክ ገመድ አምራች ኩባንያ በዘርፉ ከተሰማሩ የኢትዮጵያ ባለሐብቶች ጋር መሥራት እንደሚፈልግ አስታወቀ፡፡ የኢፌዴሪ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ኢ/ር ሐብታሙ ኢተፋ በትብብር ለመሥራት…

የመስቀል በዓል አብሮነትን በአደባባይ በማንጸባረቅ ረገድ የጎላ ማኅበራዊ ፋይዳ አለው – አቶ አሻድሊ ሐሰን

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል ከሃይማኖታዊ ይዘቱ ባሻገር አብሮነትን በአደባባይ በማንጸባረቅ ረገድ የጎላ ማኅበራዊ ፋይዳ አለው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሐሰን ገለጹ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ለመስቀል በዓል የእንኳን…

ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ መስቀል አምላክ ለሰው ልጅ ያለውን ፍቅር ያሳየበት፤…

ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን የአንድነታችን ማሳያዎች ናቸው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን የአንድነታችን ማሳያዎች መሆናቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለደመራ እና የመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል።…

የመስቀል በዓልን ስናከብር ለመከላከያ ሰራዊት ደጀንነታችንን አጠናክረን በመቀጠል ሊሆን ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓልን ስናከብር ለሀገርና ለህዝብ ህልውና እየተዋደቀ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ደጀንነታችንን አጠናክረን በመቀጠል ሊሆን ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ለደመራና…

አገልግሎቱ በህገ-ወጥ የገንዘብ ማስተላለፍ ተግባር ላይ የተሰማሩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ-ወጥ የገንዘብ ማስተላለፍ ተግባር ላይ የተሰማሩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ የኢፌዴሪ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት አሳሰበ፡፡ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷አንዳንድ አካላት በህጋዊ የገንዘብ…

ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው÷ህዝበ ክርስቲያኑ የመስቀል በዓልን ሲያከብር እሴቱን በጠበቀ መልኩ የተቸገሩ ወገኖችን በማብላትና…

መስቀል ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ መውደዱን ህይወቱን በመስጠት ፍቅርን የገለፀበት በዓል ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስቀል ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ሁሉ ያለዘር፣ ያለቀለም፣ ያለፆታ፣ ያለሀይማኖትና ያለልዩነት መውደዱን ህይወቱን በመስጠት ወደር የማይገኝለትን ፍቅርን የገለፀበት በዓል መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ…

አምባሳደር ነቢል ከአውሮፓ ኅብረት የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከአውሮፓ ኅብረት የደቡብ ሱዳን ተወካይ አምባሳደር ቲሞ ኦልኮኔን ጋር ተወያይተዋል፡፡   አምባሳደሮቹ በውይይታቸው የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ…