Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አሸባሪው ህወሓት በአንድ ቤት ውስጥ 10 ንጹሃን ዜጎችን በግፍ ገደለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአንድ ቤት ውስጥ 10 ንጹሃን ዜጎችን በጭካኔ መግደሉ ተገለጸ፡፡ አሸባሪ ቡድኑ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ሰቆጣ ወረዳ ልዩ ስሙ ወለህ በሚባል አከባቢ 10 ንጹሃን ዜጎችን በግፍ መጨፍጨፉን የዞኑ…

በክልሉ ለትምህርት ስራው ውጤታማነት የህብረተሰብ ትብብር መጠናከር አለበት – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ለትምህርት ስራው ውጤታማነት ወላጆችን ጨምሮ የመላው ህብረተሰብ ትብብር እንዲጠናከር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ጥሪ አቀረቡ። በትምህርት ዘመኑ እቅዱን ለማሳካት ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜ 5 የሚቆይ "የትምህርት ጥራትና…

ከመስከረም የመጀመሪያው አሥር ቀናት ጀምሮ የወቅቱ ዝናብ እየቀነሰ ይሄዳል – ኢኒስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወቅቱ ዝናብ በብዙ የሀገሪቱ ክፍሎች ከመስከረም የመጀመሪያው አሥር ቀናት ጀምሮ እየቀነሰ እንደሚሄድ የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢኒስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢኒስቲትዩቱ የወቅቱ ዝናብ ሰጭ የሚቲዮሮሎጂ ገጽታዎች ከመስከረም ከመጀመሪያው አሥር ቀናት ጀምሮ…

በሱዳን “የአፍሪካ ሕዝቦች የወዳጅነት ቀን” ፌስቲቫል ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የአፍሪካ ህዝቦች የወዳጅነት ቀን” ፌስቲቫል በሱዳን ዓለምአቀፍ የወዳጅነት ምክር ቤት ተዘጋጅቷል፡፡ በፌስቲቫሉ ተቀማጭነታቸዉን ካርቱም ያደረጉ የአፍሪካ ሀገራት ኤምባሲዎችና ዜጎቻቸው መሳተፋቸው ተገልጿል፡፡ በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና…

በአፋር ክልል አምሥት ወረዳዎች የጎርፍ አደጋን የመከላከል ሥራ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል አምሥት ወረዳዎች የጎርፍ አደጋ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት እንዳያደርስ የቅድመ መከላከል ሥራ እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ገለጸ፡፡ በአፋር ክልል ዱብቲ ወረዳ ከወዲሁ የቅድመ መከላከልና ግንዛቤ የማስጨበጥ ሥራ…

በመዲናዋ ለመከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ለመከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት መርሐ ግብር እየተከናወነ ነው፡፡   በየካ፣ ጉለሌ እና ለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች በሁሉም ወረዳ የሚገኙ ነዋሪዎች ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ደጀን…

ከ80 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ80 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡   ኮሚሽኑ ከነሐሴ 20 እስከ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 73 ነጥብ 4 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ እና 7…

ህወሓት በአማራ ሕዝብ ላይ የፈጸመውን ሁሉን አቀፍ ግፍ የሚያሳይ የጥናት ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ባላፉት አራት አስርት ዓመታት በአማራ ሕዝብ ላይ የፈጸመውን ሁሉን አቀፍ ግፍ የሚያሳይ የጥናት ውጤት በመጽሃፍ መልክ ለህዝብ ይፋ ሆነ።   በምረቃ መርሐ ግሩ ላይ የአማራ ክልል ምክትል ር ዕሰ መስተዳድር ዶክተር…

ህወሓት የጀመረውን ጦርነት ለአንድና ለመጨረሻ ጊዜ ለማሸነፍ ከወጣቶች ከፍተኛ ርብርብ ይጠበቃል- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት የጀመረውን ጦርነት እንደትናንቱ ሁሉ ለአንድና ለመጨረሻ ጊዜ ለማሸነፍ በሚደረገው ርብርብ ወጣቶች የድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የጋምቤላ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች…

በናይል ወንዝ ውሃ ፍትሐዊ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይል ወንዝ ውሃ ፍትሐዊ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ የተፋሰሱ ሀገራት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የተፋሰሱ ሀገራትና የቀጣናው የዘርፉ ተቋማት ተወካዮች፣ በተፋሰሱ…