Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ክልሉ ከሻይ ምርት ማግኘት የሚገባውን ገቢ እያገኘ እንዳልሆነ ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሻይ ምርት ማግኘት የሚገባውን ገቢ እያገኘ እንዳልሆነ ገለፀ፡፡
በክልሉ የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ባለስልጣን ም/ዋና ዳይሬክተርና የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ልማትና ጥበቃ ዘርፍ ኅላፊ አቶ በላይ ኮጁአብ…
የእስያ-አፍሪካ ንግድ ም/ቤት ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራት እንደሚፈልግ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከእስያ-አፍሪካ የንግድና የኢንዱስትሪ ም/ቤት አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በእስያና አፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር…
ጀርመን የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴርን ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘርፉ የምናደርገውን ጥረት ለመደገፍ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር አረጋግጠውልኛል ሲሉ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡
በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደርና የአፍሪካ ሕብረት ቋሚ ታዛቢ አምባሳደር ጄንስ ሃኔፌልድ ጋር በሁለትዮሽ…
አቶ አደም ፋራህ ከአማራ ክልል አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ለመወያየት ባሕር ዳር ገቡ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ባሕር ዳር ገቡ፡፡
ባሕር ዳር ደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የአማራ ክልል…
ኢትዮጵያ በጥራጥሬና ቅባት እህሎች ምርት ተወዳዳሪነቷን እያሳደገች መሆኗ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በጥራጥሬና ቅባት እህሎች ምርት አቅርቦት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪነቷን እያሳደገችና በዘርፉ ያላትን ገጽታ እየገነባች መምጣቷን የኢትዮጵያ ቅባትና ጥራጥሬ እህሎች ማህበር ገለጸ፡፡
በጥራጥሬና የቅባት እህሎች ኢንቨስትመንት ዙሪያ…
የሕንዱ ተሽከርካሪ አምራች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተሽከሪካሪ አምራች የሆነው የሕንዱ ሌይላንድ በኢትዮጵያ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ውስጥ መዋዕለ ንዋዩን ለማፍሰስ ዝግጁ መሆኑን ገልጿል።
በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍሰሃ ሻወል ከሂንዱጃ ግሩፕ ሊቀመንበር ፕራካሽ ጋር ሲወያዩ ፥ በኢትዮጵያ ስላሉ…
በጃፓን ድጋፍ የተላላፊ በሽታዎች ሕክምና የልህቀት ማዕከል ሊገነባ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን መንግስት ድጋፍ የተላላፊ በሽታዎች ሕክምና የልህቀት ማዕከል ለመገንባት የሚያስችል የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት ተፈረመ፡፡
የጃፓን መንግስት በጃይካ (የጃፓን ዓለም-አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ) በኩል በሚያደርገው የገንዘብ ድጋፍ በቅዱስ ጴጥሮስ…
የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳን የመረጃና የደኅንነት ተቋማት ትብብራቸውን ለማጠናከር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳን የመረጃና የደኅንነት ተቋማት የሚያደርጉትን ሁሉን-ዓቀፍ ትብብር አጠናክረው ለመቀጠል የሚያግዝ ውይይት አካሂደዋል፡፡
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፣ የተቋሙ ምክትል…
የሳዑዲው የማዳበሪያ አምራች ኩባንያ ከኢትዮጵያ ጋር መስራት እንደሚፈልግ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳዑዲ አረቢያ የማዳበሪያ አምራች የሆነው የንግድ ኢንዱስትሪዎች ኮርፖሬሽን ኩባንያ ከኢትዮጵያ ጋር ቀጥተኛ የሽያጭ መረብ መዘርጋት እንደሚፈልግ አስታውቋል፡፡
በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) የተመራ ልኡክ ማዳበሪያ…
በሶማሌ ክልል በ423 ሚሊየን ብር ግድብና የመስኖ ፕሮጀክት ሊገነባ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል በጀረር ዞን ደገሀቡር ወረዳ በሚገኘው ጎሆዲ አከባቢ በ423 ሚሊየን ብር ግድብና የመስኖ ፕሮጀክት ሊገነባ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ለግድቡና መካከለኛ የመስኖ ፕሮጀክቱ የመሰረት ድንጋይ…