Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በባንኩ የዲጂታል አማራጮች የ5 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር ዝውውር ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት በዲጂታል አማራጮች የ5 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር ዝውውር መፈፀሙን አስታወቀ።
የባንኩ የዲጂታል ባንኪንግ ዲቪዥን መርቻንትና ኤጀንት ማኔጅመንት ዳይሬክተር ብሌን ኃይለሚካኤል እንዳሉት÷ባንኩ 30 ሚሊየን…
በአማራ ክልል እስካሁን 83 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ከልል በ2016/17 የምርት ዘመን ከመኸር እርሻ እስካሁን ከ83 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡
በቢሮው የሰብል ልማት ባለሞያ እንዬ አሰፋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ በመኸር እርሻ ሥራ…
በኦሮሚያ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ29 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራ ከቱሪዝም ዘርፍ ከ29 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የክልሉ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው የቱሪዝም ልማት እና ፕሮሞሽን ዳይሬክተር አቶ ፋንታሁን ታደሰ÷የቱሪስት መዳረሻዎችን…
በ84 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ ርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዳግም ምዝገባ እንዲያካሄዱ ጥሪ ቀርቦላቸው ምዝገባ ባላካሄዱ 84 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ርምጃ መውሰዱን የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነትና የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ማርታ…
በትግራይ ክልል 13 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን 13 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተመሰብሰቡን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ኃላፊ ኢያሱ አብረሃ (ዶ/ር) እንደገለፁት÷በምርት ዘመኑ የማስፈፀም አቅምን በማሳደግ…
በትግራይ ክልል በ41 ማዕከላት የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ በክልል በ41 ቋሚና ተንቀሳቃሽ ማዕከላት ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እየተከናወነ መሆኑን በኢትዮ-ቴሌኮም የሰሜን ሪጅን አስታወቀ።
በኢትዮ-ቴሌኮም የሰሜን ሪጅን ኦፕሬሽን ዳይሬክተር ሙሉ ወልደስላሴ÷ ዲስትሪክቱ ባለፉት 8 ወራት…
አዳአር ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል አዳአር ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ።
በአደጋው ህይወታቸውን ካጡት በተጨማሪ በስድስት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የወረዳው መረጃ አመልክቷል።
በተሽከርካሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት በደረሰው…
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መረጃ መሰረት÷ ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ…
በላሊበላ ከተማ የገና በዓል በድምቀት ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በላሊበላ ከተማ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) ከዋዜማው ጀምሮ ሃይማኖታዊ ስርዓቱን ጠብቆ በድምቀት ተከበረ።
ዛሬ በተጠናቀቀው በዓል ላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ቱሪስቶች የታደሙ ሲሆን፤ ሂደቱም የተሳካና ላሊበላ ከተማን ያደመቀ…
የካፒታል ገበያ ለግሉ ዘርፍ መጠናከርና ለማይበገር ኢኮኖሚ ግንባታ ጉልህ አበርክቶ እንዳለው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካፒታል ገበያ ለግሉ ዘርፍ መጠናከርና ለማይበገር ኢኮኖሚ ግንባታ ጉልህ አበርክቶ እንዳለው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሀና ተኸልቁ ገለጹ።
ዋና ዳይሬክተሯ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ…