Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
መሠረተ-ልማቶችን የማዛወር ሥራ በዚህ ወር መጨረሻ ይጠናቀቃል- አገልግሎቱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ኢ) በኮሪደር ልማቱ የሚዛወሩ መሠረተ-ልማቶችን እስከ ጥር 30 ቀን 2017 ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
በሁለተኛው ዙር የኮሪደር ልማት በ14 ከተሞች የኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማት የማዛወር እና መልሶ ግንባታ ሥራ…
ማከፋፈያ ጣቢያው የኢትዮጵያና ጅቡቲን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ያጠናክራል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 01፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲጋላ ባለ 230 ኪሎ ቮልት የሃይል ማከፋፈያ ጣቢያ በኢትዮጵያና ጅቡቲ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ይበልጥ እንደሚያጠናክር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታውቋል፡፡
በተቋሙ የኮሙዩኒኬሽን መምሪያ ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን…
ዜጎች በአንጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት ውስጥ በንቃት የመሳተፋቸው አስፈላጊነት…
በሀገራዊ ምከክር ሂደት ውስጥ ዜጎች በአጀንዳ መልክ የሚያቀርቧቸው ሀሳቦች እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ የሚያጠያይቅ አይደለም፡፡
ነገር ግን ዜጎች እና ባለድርሻ አካላት በአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት ውስጥ በንቃት መሳተፋችው ለምን አስፈለገ? የትኞቹን ውጤቶች እንዲያመጣስ ይጠበቃል?
👉 አካታች የሆነ…
ምክር ቤቱ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡
በጉባዔው የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ አይሻ ያህያ÷ የነዳጅ ውጤቶችን ግብይት ሥርዓት ለመደንገግ የተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ…
የጢያ ትክል ድንጋይ አካባቢን ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ ለማልማት የዲዛይን ሥራ ተጠናቋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጢያ ትክል ድንጋይ ዓለም አቀፍ መካነ-ቅርስ አካባቢን ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ ለማልማት የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ኃላፊ ሳሙኤል መንገሻ ከፋና ዲጂታል ጋር…
አገልግሎቱ ከ443 ሺህ በላይ ጉዳዮችን በማስተናገድ 1 ነጥብ 25 ቢሊየን ብር አገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 01፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት ወራት 443 ሺህ 147 ጉዳዮችን በማስተናገድ ከ1 ነጥብ 25 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታውቋል፡፡
የአገልግሎቱ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ዓለምሸት መሸሻ÷…
የፌዴራል ሱፐርቪዥንና ድጋፍ ስራዎች የልማት ተደራሽነትን ያሰፋሉ – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ሱፐርቪዥንና ድጋፍ ስራዎች የልማት ተደራሽነትን በየአካባቢው በማስፋት ረገድ ከፍተኛ ሚና እያበረከቱ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም…
የሀገራዊ ፕሮጀክቶች በክልሎች ደረጃ ያለ አፈፃፀም ግምገማን ተከትሎ ስብሰባ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ፕሮጀክቶች በክልሎች ደረጃ ያለ አፈፃፀም ግምገማን ተከትሎ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት…
በሀሰተኛ ዲግሪ ተቀጥሮ በዋና ስራ አስኪያጅነት ሲሰራ የነበረ ግለሰብ በእስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀሰተኛ ዲግሪ ተቀጥሮ በዋና ስራ አስኪያጅነት ሲሰራ የነበረ ግለሰብ በተከሰሰበት የሙስና ወንጀል ድርጊት በእስራት እና በገንዘብ እንዲቀጣ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ወሰነ።…
የምስራቅ አፍሪካ የባህልና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫልን ለማዘጋጀት ጥረት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የባህልና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫልን ለማዘጋጀት ጥረት እየተደረገ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገለጹ።
ሚኒስትሯ እንደገለጹት ፥ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች ያሉ ባህላዊና ኪነ-ጥበባዊ እሴቶች ገዢ ትርክትንና…