Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሐረሪ ክልል አዳዲስ የገጠር ተደራሽ መንገዶችን ለማስፋፋት የሚያስችል ፕሮግራም ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል አዳዲስ የገጠር ተደራሽ መንገዶችን ለማስፋፋት የሚያስችል ፕሮግራም ይፋ ተደረገ።
የኢፌዴሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በሐረሪ ክልል የሚተገበረው የገጠር ትስስርና ተደራሽነት ፕሮግራም ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሂዷል።…
ማሻሻያው ግልፅ የፖለቲካ ዓላማ ያላቸው ፓርቲዎችን ወደፖለቲካ ምህዳሩ ለማምጣት ያለመ ነው – ምርጫ ቦርድ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሻሻለው የፓርቲዎች የምዝገባና ሰነድ ማሻሻያ ክፍያ ግልፅ ዓላማ ያላቸውን ፓርቲዎች ወደ ፖለቲካ ምህዳሩ ለማምጣት ያለመ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች…
የዲላ መካከለኛ አግሮ ኢንዲስትሪ ፓርክ ለመጀመሪያ ጊዜ 22 ሺህ ሊትር የአቮካዶ ዘይት ለውጭ ገበያ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲላ መካከለኛ አግሮ ኢንዲስትሪ ፓርክ ለመጀመሪያ ጊዜ ያመረተውን 22 ሺህ ሊትር የአቮካዶ ዘይት ምርት ለውጭ ገበያ ማቅረቡን ገለጸ።
በኢንዱስትሪ ፓርኩ የሲይዝ አግሮ ኢንዱስትሪ ማህበር ሥራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን ጌቱ ፥ በአንድ ፈረቃ የተመረተ…
የኮሪደር ልማቱ የኢንቨስትመንትና ቱሪዝም ዘርፍ እንዲነቃቃ ጉልህ ፋይዳ እያበረከተ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪደር ልማቱ በተለይም የኢንቨስትመንትና ቱሪዝም ዘርፍ እንዲነቃቃ ጉልህ ፋይዳ እያበረከተ መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ።
የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር…
የመንግስት ሃብት ለታለመለት ልማት እንዲውል በክልሉ ጠንካራ ክትትል እየተደረገ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ሃብት ለታለመለት የልማት ስራ እንዲውል ጠንካራ ክትትልና ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው፣ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋጤ ስርሞሎና ሌሎች የክልሉ…
ጤና ሚኒስቴር 2 ነጥብ 2 ሚሊየን አጎበር መሰራጨቱን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት የወባ ሥርጭትን ለመቆጣጠር 2 ነጥብ 2 ሚሊየን አጎበር በመላ ሀገሪቱ መሰራጨቱን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
ሚኒስቴሩ የፀረ-ወባ መድኃቶችንና የአጎበር ሥርጭቶችን በማካሄድ የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል የዝግጅት ሥራዎችን በማከናወን…
ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ኩባንያ ስራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ገሊላ ማኑፋክቸሪንግ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ተመርቆ ስራ መጀመሩ ተገለጸ።
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አለማየሁ ሰይፉ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ እንደተናገሩት፤…
የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ምርታማነት ማሳደጊያ ፕሮጀክት ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቀናጀ የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ምርታማነት ማሳደጊያ ድጋፍና የወጣቶች ሥራ እድል ፈጠራ ፕሮጀክት ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፣ የግብርና ሚኒስትር ግርማ…
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ለኢኮኖሚው አስተዋጽኦ እንዲያደርግ መሥራት ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ያሉበትን ማነቆዎች በመፍታት ለኢኮኖሚው የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያደርግ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ አሳሰቡ።
አቶ አረጋ ከበደ፣ የክልሉ የከተማና መሰረተ ልማት…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የማሌዢያ የንግድ ማኅበረሰብ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት እድል እንዲጠቀሙ ጥሪ አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሌዢያ የንግድ ማኅበረሰብ በፍጥነት በመስፋፋት ላይ ባለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ያለውን የኢንቨስትመንት እድል እንዲጠቀሙ አበረታታለሁ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
በማሌዢያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ጠ/ሚ…