Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመዲናዋ የትራፊክ መጨናነቅን ለመቀነስ የሚያግዝ ቴክኖሎጂ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚስተዋለውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቀነስ የሚያግዝ አዲስ ቴክኖሎጂ ይፋ ሆኗል፡፡
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ከጉባ ቴክኖሎጂ የስራ ኃላፊዎች ቴክኖሎጂውን በተመለከተ ውይይት አድርገዋል፡፡…
የ2017 የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ እንደገለጸው÷በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሃገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ…
በአማራ ክልል የወባ ሥርጭት ለመከላከል የአካባቢ ቁጥጥር ሥራ ላይ ትኩረት እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል እየተባባሰ የመጣውን የወባ ሥርጭት ለመከላከል ህብረተሰቡ የአካባቢ ቁጥጥር ሥራ ላይ ትኩረት እንዲያደረግ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥሪ አቀረበ፡፡
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ የክልሉን የወባ ሥርጭት ሁኔታ…
አስጎብኚ ማህበራት የሚያጋጥማቸውን ችግሮች ለመፍታት እንደሚሰራ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አስጎብኚ ማህበራት ከአሰራር ጋር በተያያዘ የሚያጋጥማቸውን ችግሮች ለመፍታት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እንደሚሰራ የቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ ከአስጎብኚ ማህበራት ኃላፊዎች ጋር በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች…
በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራው ልዑክ ከዓለም ባንክ ከፍተኛ ሃላፊዎች ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራው ልዑክ ከዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያየ።
በዓመታዊው የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ በሚገኘውን ልዑክ ከገንዘብ ሚኒስትሩ በተጨማሪ…
ኢትዮጵያ በአንካራ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት አወገዘች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቱርክ አንካራ ከተማ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት እንደምታወግዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ÷ ኢትዮጵያ በቱርክ አንካራ በሚገኘው የቱርክ ኤርስፔስ ኢንዱትስትሪ ላይ በተፈፀመው የሽብር ጥቃት ምክንያት በሞቱ…
አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጅማ ዞን የልማት ስራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጅማ ዞን ጎማ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል።
በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው የሥራ ኃላፊዎች ቡድን ሰሞኑን በኢሉአባቦር እና በቡኖ በደሌ…
የኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ በ2028 ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት 1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር አስተዋጽዖ ያደርጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ በፈረንጆቹ 2028 ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት 1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር አስተዋጽዖ እንደሚያደርግ ጂ.ኤስ.ኤም.ኤ የተሰኘ ዓለም አቀፍ ድርጅት አመላከተ።
ኢትዮ ቴሌኮም እና ግዙፍ ዓለም አቀፍ የሞባይል…
ሀይድሮ ጂኦሎጂ ጥናት በውሃ አቅርቦትና ጥራት ላይ ለሚከናወኑ ተግባራት እገዛ ያደርጋል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀይድሮ ጂኦሎጂ ጥናት በውሃ አቅርቦትና ጥራት ላይ ለሚከናወኑ ተግባራት እገዛ ያደርጋል ሲሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከቼክ ሪፐብሊክ የልማት አጋር ጋር በሲዳማ ክልል እንዲሁም በደቡብ…
ባለፉት ሦስት ወራት ከ1 ነጥብ5 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት ከ1ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ…