Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
‘MI6’ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ትብብር እንደሚጠናክር አረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታኒያ ‘ሴክሬት ኢንተለጀንስ ሰርቪስ (MI6)’ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርገውን ዘርፈ-ብዙ ትብብር አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ፡፡
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች እና የብሪታኒያ ‘ሴክሬት ኢንተለጀንስ ሰርቪስ…
ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ በደኅንነት ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ በሰላም እና ደኅንነት ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከብሪታኒያ ‘ሴክሬት ኢንተለጀንስ ሰርቪስ (MI6)’ ኃላፊ ሪቻርድ ሙር ጋር በአዲስ አበባ ተወያይተዋል፡፡…
ማዕቀፉ የተፋሰሱን ሀገራት ፍትሐዊ ተጠቃሚነት እንደሚያረጋግጥ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ተፈፃሚ መሆኑ የተፋሰሱን ሀገራት ፍትሐዊ የውኃ ተጠቃሚነት እንደሚያረጋግጥ ተመላከተ፡፡
የውኃ ኃብት ተመራማሪና ባለሙያ ፈቅ አሕመድ ነጋሽ እንዳሉት የስምምነት ማዕቀፉ ዓላማ÷ ዓለም አቀፍ የውኃ ሕግ መርሆዎችን…
ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ 31 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ 31 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡
በበጀት ዓመቱ ባለፉት ሦስት ወራት 6 ሺህ 456 ጊጋ ዋት ሠዓት የኤሌክትሪክ ኃይል…
ብሪክስ ባለብዙ ወገን የዓለም ስርዓትን የሚያረጋግጥ ተቋም ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪክስ ባለብዙ ወገን የዓለም ስርዓትን የሚያረጋግጥ የበየነ መንግስታት ተቋም ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሩሲያ ካዛን ከተማ እየተካሄደ ባለው 16ኛው የብሪክስ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር÷…
የድሬዳዋ አስተዳደር የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት መተግበሪያ ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ስራ አስኪያጅ ፅህፈት ቤት እና የአስተዳደሩ ተቋማት የመጀመሪያው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ለማስጀመር ከ6 ተቋራጮች ጋር ተፈራርመዋል፡፡
በዚሁ ወቅት የድሬዳዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት ኃላፊ ኢንጂነር ጀማል ኢብራሂም÷ ድሬዳዋን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዚዳንት መሐመድ ዛይድ አልናህያን ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የብሪክስ ጉባኤ ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዚዳንት ከወንድሜ መሃመድ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በብሪክስ ጉባኤ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት…
ኢትዮጵያ በጂ 24 የገንዘብ ሚኒስትሮችና የባንክ ገዥዎች ስብሰባ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባዔ ጎን ለጎን እየተካሄደ ባለው የጂ24 የገንዘብ ሚኒስትሮችና የባንክ ገዥዎች ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ እየተካፈለች ነው።
በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ…
ኢትዮጵያ የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት እንዲረግብ ለማገዝ ዝግጁ ናት- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረቶች የሚረግቡበትን ሁኔታ ለማገዝ ዝግጁ መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አረጋገጡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ጠዋት ከኢራን ፕሬዚዳንት መስዑድ ፔዥሺካን ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ…