Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕገ-መንግሥታዊ ፍ/ቤቶች ጉባዔ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤቶችና መሰል ተቋማት ጉባዔ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆና መመረጧን የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ አስታውቋል። በዚምባብዌ ቪክቶሪያ ፎልስ ከተማ በተካሄደው 7ኛው የአፍሪካ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት…

በአማራ ክልል አነስተኛ ገቢ ላላቸውን ወገኖች ቤት ለመገንባት የተያዘው እቅድ ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት አምስት ዓመታት አነስተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች የመኖሪያ ቤት ለመገንባት የተያዘው እቅድ ውጤታማ እየሆነ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳደሩ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ያለውን…

አምባሳደሮች በሕዳሴ ግድብ ሂደትና ደረጃ መደነቃቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ መቀመጫቸውን ያደረጉ አምባሳደሮች በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሂደትና በደረሰበት ደረጃ መደነቃቸውን ገልጸዋል፡፡ የህዳሴ ግድቡን የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ጎብኝተዋል። ጉብኝቱን አስመልክቶ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ሪፎርሞች በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራዎች ሊታገዙ ይገባል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ሥራዎች በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራዎች የመረጃ ተደራሽነትን በማጠናከር ለስኬታማነታቸው የበለጠ መስራት እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ አገልግሎቱ…

በእሳት አደጋ እናት እና የ6 ወር ልጇ ሕይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ ዛሬ በመስሪያና መሸጫ ሼድ ላይ በተከሰተ የእሳት አደጋ አንድ እናት ከ6 ወር ልጇ ጋር ሕይወታቸው አልፏል። የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን   የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ…

የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትና የአልጄሪያ ቴክኒካዊ የመረጃ ተቋም በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የአልጄሪያ ቴክኒካዊ የመረጃ ተቋም በቴክኒካዊ የመረጃ ዘርፍ እያደረጉት ያለውን የትብብር ማዕቀፍ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማምተዋል፡፡ በአልጄሪያ ቴክኒካዊ የመረጃ ተቋም ዳይሬክተር…

አምባሳደር ገነት ተሾመ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ፑቲን አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ገነት ተሾመ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አቅርበዋል። ፕሬዚዳንት ፑቲን በዚህ ወቅት÷ ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር ጠንካራ የወዳጅነት ግንኙነት ያላት መሆኑን ገልጸዋል፡፡…

ፋኦ በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የመጣውን ተጨባጭ ለውጥ ለማስቀጠል ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የመጣውን ተጨባጭ ለውጥ ለማስቀጠል የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ከአለም የምግብና እርሻ ድርጅት የምጣኔ ሃብት…