Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሀሰተኛ ቼክና ፊርማ ከንግድ ባንክ 89 ሚሊየን ብር ሊያወጣ ሲል ተይዟል የተባለው ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመሳስሎ በተሰራ ሀሰተኛ ቼክና ፊርማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 89 ሚሊየን ብር ሊያወጣ ሲል በባንኩ ሰራተኞች ማጣሪያ በክትትል ተይዟል የተባለው ግለሰብ ላይ ክስ ተመስርቷል፡፡
ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድሬደዋ ምድብ ወንጀል…
ኢትዮጵያና ጋምቢያ ነባሩን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት በማሻሻል ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጋምቢያ ነባሩን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት በማሻሻል ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱ የተፈረመው በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው መንግስቴ እና በጋምቢያው አቻ ተቋም መካከል መሆኑ ተገልጿል፡፡…
ኢትዮጵያ ወደ ዲጂታል ሕዝብና ቤት ቆጠራ እየተጓዘች ነው – አቶ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ሠራሽ አስተውሎትን በመጠቀም ኢትዮጵያ ወደ ሙሉ የዲጂታል ሕዝብና ቤት ቆጠራ እየተጓዘች ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
9ኛው የአፍሪካ ስታትስቲክስ ኮሚሽን “አፍሪካዊ ፈጠራን በስታቲስቲክስ ልማት ውስጥ ማስፈን”…
ምክር ቤቱ ነገ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡
በመደበኛ ስብሰባው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ…
የመዲናችንን የበለጸገ ታሪክ የሚያከብር የቱሪዝም አቅርቦት ለማዳበር የተቀናጀ ጥረት ወሳኝ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባን የበለጸገ ታሪክ የሚያከብር የቱሪዝም አቅርቦት ለማዳበር በሁሉም ባለድርሻ አካላት መካከል የተቀናጀ ጥረት ወሳኝ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡
አዲስ አበባ በርካታ ሀገራዊና…
አቶ እንዳሻው ጣሰው ከምሥራቅ ጉራጌ ዞን ወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው በተገኙበት የወጣቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ መድረክ በቡኢ ከተማ እየተካሄደ ነው።
መድረኩ የዞኑን ወጣቶች ለአካባቢያቸው ሰላም፣ ልማት እና እድገት መረጋገጥ…
ጤና ሚኒስቴር 100 ‘ሀርድ ቶፕ’ እና 160 ‘ፒካፕ’ ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ 572 ሞተርሳይክሎችን ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር 100 ‘ሀርድ ቶፕ’ና 160 ‘ፒካፕ’ ተሽከርካሪዎችን ፣ 572 ሞተር ሳይክሎችን፣ 2 ሺህ 700 ኮምፒውተሮችን ጨምሮ ሞባይል ክሊኒኮችን ለተጠሪ ተቋማቱ፣ ለክልልና ከተማ አሥተዳደር ጤና ቢሮዎች እና ለሆስፒታሎች ድጋፍ አደረገ፡፡…
ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ30 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን መንግሥት ለተለያዩ ፕሮጄክቶች ማስፈፀሚያ የሚውል የ30 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱን የተፈራረሙት የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና የጀርመኑ ኬ ኤ ፍ ደብሊው ልማት ባንክ የፋይናንስ…
ኢትዮጵያ በ19ኛው የኮሜሳ የሚኒስትሮች ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እየተሳተፈችበት የያለው የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) 19ኛው የሚኒስትሮች ጉባዔ በቡሩንዲ ቡጁምቡራ እየተካሄድ ነው፡፡
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ሕብርትና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ…
አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የጅግጅጋ ነዋሪ ለኮሪደር ልማቱ ላሳየው ትብብር አመሠገኑ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጅግጅጋ ኮሪደር ልማት ግንባታ የከተማዋ ነዋሪዎች ላሳዩት ቀና ትብብርና ድጋፍ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ምሥጋና አቀረቡ፡፡
ርዕሠ መሥተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ እና የከተማዋ አመራሮች በጅግጅጋ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር…