Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ሰላማዊ መንገድን መርጠው በጽናት የታገሉ ናቸው – ኢሶዴፓ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ሰላማዊ መንገድን መርጠው በጽናት የታገሉ ናቸው ሲል ፓርቲያቸው የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራሲ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ገለጸ። የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት ራሔል ባፌ (ዶ/ር) ለፋና…

የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ማስረጃን መሰረት ያደረገ ፖሊሲ መቅረፅና ውሳኔ መስጠት የሚያስችል የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ይፋ ሆነ፡፡ የዓለም የቱሪዝም ቀንን በማስመልከት ከኢጋድ እና ከተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር የተዘጋጀው…

በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) የሰላማዊ ፖለቲካ ትግል ምልክት ነበሩ – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በኢትዮዽያ ገንቢ የፖለቲካ ባህል ለመፍጠር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ የሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ምልክት ነበሩ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በአደረባቸው ህመም ምክንያት…

በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በአደረባቸው ህመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ የፕሮፌሰር በየነን ሕልፈተ-ሕወት ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡ በአስተላለፉት የሐዘን…

ኢትዮጵያ የጀኔቫ ስምምነት መርሆችን ታከብራለች- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 1949 የተፈረመውን የጄኔቫ ስምምነት መርህ በአግባቡ እንደምታከብር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ አራቱ የጄኔቫ ስምምነቶች 75ኛ ዓመት መታሰቢያ በአዲስ አበባ የተካሄደ ሲሆን÷ በዚሁ ወቅት ዓለም አቀፉ የሰብዓዊነት ሕግ…

በተለያዩ ክልሎች የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ በተለያዩ ክልሎች ተጀምሯል፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ኢሳያስ እንድሪያስ እንዳሉት÷ ከቅድመ መደበኛ ጀምሮ እስከ 12ኛ ክፍል ከ1 ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ…

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ስርዓት እስካሁን 10 ሚሊየን ያህል ሰዎች መመዝገባቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ስርዓት እስካሁን 10 ሚሊየን ያህል ሰዎች መመዝገባቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ ዓለም አቀፍ “የመታወቅ ቀን” በመስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል።…

በአዲስ አበባ የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡ ትምህርቱ  በመዲናዋ በሚገኙ በሁሉም የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤቶች ነው የተጀመረው፡፡ የመማር ማስተማር ሒደቱን የአዲስ አበባ ከተማ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ካፒታል 709 ቢሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አጠቃላይ ሀብት 709 ቢሊየን ብር መድረሱን በተቋሙ የፋይናንስ ዘርፍ ሥራ አስፈፃሚ ደመረ አሰፋ አስታወቁ፡፡ እንደ ሥራ አስፈጻሚው ገለጻ ከ709 ቢሊየን አጠቃላይ ሀብት መካከል 586 ቢሊየን ብሩ የተከፈለ ካፒታል…

የኢትዮጵያን የመልማት ፍላጎት ለማስቆም የሚከናወን የትኛውም እንቅስቃሴ ተገቢነት የለውም – አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የመልማት ፍላጎት ለማስቆም የሚከናወን የትኛውም እንቅስቃሴ ተገቢነት እንደሌለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ የዘወትር መሻት ፍትሃዊና ምክንያታዊ በሆነ አግባብ የውሃ ሃብቷን ተጠቅማ ልማቷን…